ትላንት በተከሰከሰዉ አዉሮፕላን ሊሳፈር የነበረዉና 2 ደቂቃ በማርፈዱ ከሞት የተረፈዉ ግሪካዊ እድለኛ እየተባለ ነዉ፡፡
ትላንት በተከሰከሰዉ አዉሮፕላን ሊሳፈር የነበረዉና 2 ደቂቃ በማርፈዱ ከሞት የተረፈዉ
ግሪካዊ እድለኛ እየተባለ ነዉ፡፡
ትላንት በተከሰከሰዉ አዉሮፕላን ሊሳፈር የነበረዉና 2 ደቂቃ በማርፈዱ ከሞት የተረፈዉ
ግሪካዊ እድለኛ እየተባለ ነዉ፡፡
በትላንቱ የአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ተጓዦች የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአካባቢ ጥበቃ ጉባኤተኞች ናይሮቢ ላይ በህሌና ፀሎት አሰቧቸው
አርትስ ሰበር ዜና
የተከሰከሰዉ የአውሮፕላን የመረጃ ሳጥን (ብላክ ቦከስ) ተገኝ፡፡
ጠ/ሚር አብይ አሕመድ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቤዝሊንን ነጋገሩ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት ከሆነውና ትናንት ቢሾፍቱ አቅራቢያ ከወደቀው ቦይንግ 737 ዳሽ ማክስ ኤይት አውሮፕላን ስብርባሪ ውስጥ የተገኘው የመረጃ መዝጋቢ ሳጥን (ብላክ ቦክስ) ምርመራውን ለሚያካሂዱ ባለሙያዎች መሰጠቱ ታወቀ። የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪየሽን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ኮሎኔል ወሰንየለው ሁነኛውን ጠቅሶ እንደዘገበው የመረጃ ሳጥን ርክክቡ ተካሂዷል። የአደጋውን መንስዔ ለማወቅ ወሳኝ መሳሪያ ነው የተባለው ይኸው የመረጃ […]
የኢትዮጵያ የኦሊምፒክ እግር ኳስ ቡድን ከሲሸልስ አቻው ጋር ይጫወታል ተባለ በሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች መካከል ሁለት ግጥሚያዎች ሲከናወኑ በነገው ዕለት እና ቅዳሜ ይካሄዳሉ፡፡ የሲሸልስ ዋናው ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከናይጀሪያ አቻው ጋር ላለበት ጨዋታ በአዲስ አበባ ዝግጅቱን እያረገ ይገኛል፡፡ […]
የአውሮፕላን አደጋ መንስኤውን የሚመረምር ኮሚቴ ተዋቅሮ ስራ ጀመረ የትራንስፖርት ሚኒስቴር እሁድ መጋቢት 1/2011 ዓ.ም በኢትዮጵያ የመከስከስ አደጋ ያጋጠመውንና ለ157 ሰዎች ሕልፈት ምክንያት የሆነውን ቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን የአደጋ መንስኤ የሚያጣራ ኮሚቴ በማዋቀር ወደ ስራ ገብቷል። በትራንስፖርት ሚኒስቴር ስር የሚገኘው የአውሮፕላን አደጋ ምርመራ ቢሮ የአውሮፕላን አደጋ መንስኤውን የሚመረምር ኮሚቴ አዋቅሮ ስራ ጀምሯል ነው የተባለው። ኮሚቲው […]
ፕሬዚዳንት ማክሮን የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደናይሮቢ ተጉዘዋል። ፕሬዝዳንት ማክሮን የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደ ናይሮቢ ተጉዘዋል። ለሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ ለመጡት የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እና ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት አሸኛኘት አድርገውላቸዋል።እንደ ውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት ገለፃ ፕሬዝዳንቱ በኢትዮጵያ በነበራቸው ቆይታ አመርቂና ስኬታማ […]