loading
የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የሲሸልስ ዋናውን ቡድን አሸንፏል

የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የሲሸልስ ዋናውን ቡድን አሸንፏል የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን (ኦሊምፒክ ቡድን) ማረፊያውን በሸበሌ ሆቴል በማድረግ 34 ተጫዋቾችን በመያዝ ለማሊ የኦሊምፒክ የማጣሪያ ጨዋታ ጨዋታው ዝግጅት ላይ ሲሆን የሲሸልስ ዋናው ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከ ናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ላለበት የመጨረሻ ጨዋታ በአዲስ አበባ ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል። ሁለቱ ቡድኖች […]

በሳምንቱ የተከናወኑ የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴዎች ስኬታማ ውጤት እንዳስመዘገቡ  ተገለጸ

በሃገሪቱ ባሳለፍነው ሳምንት በተከናወኑት የውጭ ጉዳይ ስራዎች የተሳካ አፈጻጸም እንደነበራት ሚኒስቴሩ አስታወቀ። የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቅርቡ የተካነወኑ ጉዳዮችን  በማስመልከት የሚኒሰቴር መስሪያቤቱ  ቃል አቀባይ አቶ ነቢያት ጌታቸው  በሰጡት  ጋዜዊ መገልጫ ላይ እንደተናገሩት  በቅርቡ የደረሰውን የአውሮፕላን አደጋ ተካትሎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር  ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር  በመሆን  ሀገር ውስጥ  ላሉ ኢንባሲዎች እና ቆንስላ ፅህፈት ቤቶች በማነጋገር  መረጃ […]

መረጃዎች የአውሮፕላን አደጋውን መንስኤ በተመለከተ ወደ ቦይንግ እየጠቆሙ ነው

መረጃዎች የአውሮፕላን አደጋውን መንስኤ በተመለከተ ወደ ቦይንግ እየጠቆሙ ነው። ብዙ ተስፋ የተጣለበት እና ለምርመራ ወደ ፈረንሳይ የተላከው የመረጃ ሳጥንም የኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋ ከኢንዶኔዢያው ጋር ተመሳሳይነት እንዳለው የሚያሣይ መረጃ አቀብሏል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት ከሆነውና ቢሾፍቱ አቅራቢያ ከወደቀው ቦይንግ 737 ማክስ ኤይት አውሮፕላን ስብርባሪ ውስጥ የመረጃ መዝጋቢ ሳጥን(ብላክ ቦክስ) መገኘቱ የአደጋውን መንስዔ ለማወቅ ሲቃትቱ ለነበሩ ልቦች ሁሉ እፎይታን አስገኝቷል። ይህ ሳጥን በዚህ ፍጥነት ሊገኝ መቻሉ  በአደጋው  ዙሪያ የሚሰነዘሩ መላምታዊ መረጃዎችን በማስቀረት ሳይንሳዊ […]

ዋሊያ ቢራ እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ56 ሚሊዬን ብር የአጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ

የዋሊያ ቢራ አክሲዮን ማህበር ለአራት ዓመታት የሚዘልቅ የ56 ሚሊዬን ብር የስፖንሰርሽፕ (አጋርነት) ስምምነት ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ፈፅሟል፡፡ ስምምነቱ በፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጂራ እና በሃይንከን ኢትዮጵያ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ዩጂን ዩባሊጆሮ መካከል በካፒታል ሆቴል ሲከናወን፤ በየዓመቱ 14 ሚሊዬን ብር ታሳቢ የሚሆን በወንዶች ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) እና ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ላይ ተፈፃሚ ይሆናል […]