ማዕከላዊ ኮሚቴው የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮንን በክብር እንዲሰናበቱ ያቀረበውን ሀሳብ ጉባኤው ሳይቀበለው ቀረ።
ማዕከላዊ ኮሚቴው የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮንን በክብር እንዲሰናበቱ ያቀረበውን ሀሳብ ጉባኤው ሳይቀበለው ቀረ።
ማዕከላዊ ኮሚቴው የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮንን በክብር እንዲሰናበቱ ያቀረበውን ሀሳብ ጉባኤው ሳይቀበለው ቀረ።
ደኢህዴን ድርጅቱን ሲያገለግሉ የቆዩ 24 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን በክብር አሰናበተ።
13ኛ የህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ /ህወሃት/ የህወሃት እና የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴዎች አባላትን መርጧል።
አዴፓ ጀነራል አሳምነው እና አቶ መላኩ ፈንታ የተካተቱበት 65 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላቱን መረጠ
አቶ ደመቀ መኮንን የአዴፓ ሊቀመንበር እና አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ምክትል ሊቀመንበር በመሆን ተመርጠዋል፡፡
ደኢህዴን ወ/ሮ ሙፈሪያትን ሊቀመንበር አቶ ሚሊዮንን ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ በድጋሚ መረጠ
ከቤኒሻንጉል ጉሙዝና ከምስራቅ ወለጋ ዞን አጎራባች ወረዳዎች የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመርዳት የባንክ ሂሳብ ተከፈተ፡፡