አድዋ ላይ ጣሊያንን ድል ያደረግነው በዘር ሳይሆን በኢትዮጵያዊነት መንፈስ በመደራጀት ነው አሉ
አድዋ ላይ ጣሊያንን ድል ያደረግነው በዘር ሳይሆን በኢትዮጵያዊነት መንፈስ በመደራጀት ነው አሉ
የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ሊቀመንበር አቶ ኦባንግ ሜቶ፡፡
አድዋ ላይ ጣሊያንን ድል ያደረግነው በዘር ሳይሆን በኢትዮጵያዊነት መንፈስ በመደራጀት ነው አሉ
የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ሊቀመንበር አቶ ኦባንግ ሜቶ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ለውጡ ስኬታማ መሆን ካልቻለ የመጨንገፍ ዕድል ይገጥመዋል” አሉ
በህግ የበላይነት ዙሪያ ከምክር ቤት አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ ሰጥተዋል
የታጠቁ ወታደሮች ወደ ቤተ መንግስት የመጡት አገራዊ ለውጡን ለማደናቀፍ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናገሩ
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በብድር የተጀመሩ ሜጋ ፕሮጀክቶች በጊዜ ባለመጠናቀቃቸው ዕዳ ለመክፈል እንቅፋት ሆኖብናል አሉ
“የተጀመሩ ፕሮጀክቶች ሳይጠናቀቁ አዳዲስ ፕሮጀክቶች አይጀመሩም”
በማህበራዊ ሚዲያ የሃሰት ዜናዎችን የሚያሰራጩ ግለሰቦችን የሚገራ ህግ እየተዘጋጀ ነው ተባለ
መገናኛ ብዙሃን እና ጋዜጠኞች ለውጡ እንዲቀጥል የማድረግ ሃላፊነት ተጥሎባቸዋል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ በጀርመንና ፈረንሳይ የፋዊ የስራ ጉብኝት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበላቸው፡፡
አርሶ አደሩን በማደህየት ኢንቨስትመንቱን ማሳደግ አይቻልም አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር
“መሬታቸው የሚወሰድባቸው አርሶ አደሮች ተመጣጣኝ ካሳ ማግኘት አለባቸዉ”