loading
በአካል ላይ የሚደርስ ጉዳት መጠንን የሚለካ መተግበሪያ በኢትዮጵያ የሙከራ ስራ ሊጀምር ነው

በአካል ላይ የሚደርስ ጉዳት መጠንን የሚለካ መተግበሪያ በኢትዮጵያ የሙከራ ስራ ሊጀምር ነው ይህ በአደጋም ይሁን በማናቸውም ምክንያት በአካል ላይ የሚደርስ የጉዳት መጠንን የሚለካው  መተግበሪያ ስሪቱ የኢትዮጵያ ሲሆን አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ መሆኑም ተነግሯል፡፡ ከዚህ በፊት የአካል ጉዳተኝነት መጠን ልኬት በዘልማድ የሚከናወን በመሆኑ በአደጋ ጊዜ በሚከፈል ካሳ መጠን ላይ በፍርድ ቤቶችና ኢንሹራንስ ኩባንያዎች አለመግባባቶች ይፈጠሩ ነበር። […]

ካይሮ ውስጥ በደረሰ የባቡር አደጋ የሞት እና የአካል ጉዳት ደርሷል ተባለ፡፡

ካይሮ ውስጥ በደረሰ የባቡር አደጋ የሞት እና የአካል ጉዳት ደርሷል ተባለ፡፡ በማእከላዊ ካይሮ በሚገኘው ራምሴስ የባቡር ጣቢያ በአንድ ባቡር ላይ በተነሳ እሳት 25 ሰዎች ሲሞቱ  ሀምሳ የሚሆኑት ደግሞ የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል፡፡ በአካባቢው የነበሩ የዓይን እማኞችን ጠቅሶ ሮይተርስ እንደዘገበው እሳቱ ከመቀስቀሱ በፊት ከፍተኛ የፍንዳታ ድምጽ ተሰምቷል፡፡ ሰዎቹ አክለውም ባቡሩ በፍጥነት ተንቀሳቅሶ  ከአጥር ጋር ከመጋጨቱ የፍንዳታ ድምፅ […]