በኢሮፓ ሊግ ታላላቅ ክለቦች ቀጣዩን ዙር ተቀላቅለዋል
በኢሮፓ ሊግ ታላላቅ ክለቦች ቀጣዩን ዙር ተቀላቅለዋል የ2018/19 የኢሮፓ ሊግ በ32 ቡድኖች መካከል የሚደረገው የጥሎ ማለፍ የመልስ ግጥሚያዎች ተካሂደዋል፡፡ ትናንት ምሽት በተለያዩ የአውሮፓ ከተሞች በርካታ ጨዋታዎች የተከናወኑ ሲሆን፤ አርሰናል በኤመሬትስ የቤላሩሱን ባቴ ቦሪሶቭ አስተናግዶ 3 ለ 0 ሲረታ፤ በአጠቃላይ ደግሞ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፎ 16ቱን የጥሎ ማለፍ ተፋላሚ ክለቦች ተቀላቅሏል፡፡ ለመድፈኞቹ የድል ጎሎችን […]
አዲሱ የፌዴሬሽን ህንፃ ህጋዊ የግዥ ስርዓትን ጠብቆ የተገዛ ነው አለ፡- የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን፡፡
ፌዴሬሽኑ ከኢሪያ ጋር ያለውን ውል ያቋረጠበት ዋንኛ ምክንያት የትጥቅ ጥራት ችግር ስላለበት መሆኑን አቶ ኢሳያስ ገልፀዋል፡፡
ኢትዮጵያ ቡና እና አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ ዳሮሣ ተለያዩ
ኢትዮጵያ ቡና እና አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ ዳሮሣ መለያታቸውን የክለቡ ስራ አስኪያጅ አቶ ስንታየሁ በቀለ ተናገሩ፡፡ የስንብቱን መረጃ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የፌስቡክ ገፅ ይፋ አድርጓል። አርትስም ከክለቡ ስራ አስኪያጅ አቶ ስንታሁ በቀለ ጋር በነበረው የስልክ ቆይታ አሰልጣኙ እና ክለቡ መለያየታቸውን አረጋግጠው፤ ሙሉ ፍችው በመጭው ሰኞ እንደሚጠናቀቅ አስታውቀዋል፡፡ አሰልጣኙ ከዓመት በፊት ቡናን ለማሰልጠን የተስማሙ ሲሆን ቀሪ […]
ቼልሲ በሁለት የዝውውር መስኮቶች ላይ እንዳይሳተፍ በፊፋ እገዳ ተጣለበት
የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ግን የቅጣት ውሳኔውን በመቃወም አቤቱታ እንደሚያስገባ አስታውቋል፡፡
ኢትዮጵያዊው እግር ኳስ ተጫዋች ቢኒያም በላይ ወደ ስዊድን አመራ ።
ኢትዮጵያዊው እግር ኳስ ተጫዋች ቢኒያም በላይ ወደ ስዊድን አመራ ። ከስከንደርቡ ጋር ሁለት የተሳኩ ዓመታት ያሳለፈው ኢትዮጵያዊው አማካይ ቢኒያም በላይ የስዊድኑ ክለብ ሴሪያንስካን ተቀላቅሏል። የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ከአልባንያው ቻምፒዮን ጋር ባለፈው ሳምንት የተለያየ ሲሆን በአውሮፓ ሁለተኛ ክለቡ የሆነው ሴሪያንስካን ተቀላቅሏል። የቀድሞው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አማካይ በዚቬደን ሚሎሶቪች ወደሚሰለጥኑት ሴሪያንስካዎች ማምራቱን ተከትሎ በሶስት […]
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዋትፎርድና ዌስት ሃም ድል ሲቀናቸው፤ ሌሎች ግጥሚያዎች ዛሬ ይከናወናሉ ።
የማንችስተር ዩናይትድ እና ሊቨርፑል ትንቅንቅ ነገ ይደረጋል ።
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ አባ ጅፋር እና ፋሲል ከነማ ዛሬ ይጫወታሉ፡፡
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ አባ ጅፋር እና ፋሲል ከነማ ዛሬ ይጫወታሉ፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ አንድ ጨዋታ ዛሬ ቀን 9፡00 ሲል ጅማ አባ ጅፋር በጅማ ስታዲየም የጎንደሩን ፋሲል ከነማ ያስተናግዳል፡፡ ጅማዎች ከአስተዳደር ችግሮች መልስ በሊጉ ድል እያደረጉ ሲሆን የዛሬው ጨዋታ ላይ ድልን ማሳካት ከቻሉ፤ ወደ ሊጉ መሪዎች የሚያስጠጋቸው በመሆኑ ሜዳቸው ላይ […]