በዩሮፓ ሊግ አርሰናልና እና ቼልሲ ድል አድርገዋል
ቫሌንሲያ ከሜዳው ውጭ በእስታዲዮ ዴ ላ ሴራሚካ ቪያሪያልን 3 ለ 1 ሲረታ ፤ ቤንፊካ ዳ ሉዝ ላይ አይንትራክት ፍራንክፉርትን 4 ለ 2 አሸንፏል፡፡

በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አመርቂ ውጤት አምጥተዋል
በቦስተን 5 ኪ.ሜ ሃጎስ ገብረሂወት፣ በሞሮኮ ታርፋያ 8 ኪ.ሜ ጠጄ መኮነን አሸናፊ ሁነዋል፡፡