የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ይጀመራሉ
ማንችስተር ዩናይትድ ከበርንሊ እንዲሁም ኒውካስትል ዩናይትድ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ይጫወታሉ፡፡
ማንችስተር ዩናይትድ ከበርንሊ እንዲሁም ኒውካስትል ዩናይትድ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ይጫወታሉ፡፡
አዲሱ የሚላን ፈራሚ ክሪስቶቭ ፒያቴክ የመጀመሪያ ሙሉ ጨዋታውን ያከናውናል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ምሽት 5፡00 ሲል ሊቨርፑል በአንፊልድ ሮድ ሌስተር ሲቲን ያስተናግዳል፡፡
ክሪዚስቶፍ ፒያቴክ ቡድኑን ወደ ድል ጎዳና በመውሰድ የወጣበትን ዋጋ እየመነዘረ ይገኛል፡፡
ስፖርት እና ፖለቲካ የተለያዩ ሜዳዎች ናቸው- አቶ አሰማኸኝ
ቫሌንሲያ፣ ባርሴሎና እና ሪያል ቤቲስ እስካሁን ግማሽ ፍፃሜውን የተዋሀዱ ቡድኖች ናቸው::