loading
በአየር መንገዱ ተጓዦች ላይ በደረሰው አደጋ የተለያዩ የስፖርት ተቋማት ሀዘናቸውን እየገለፁ ነው

በአየር መንገዱ ተጓዦች ላይ በደረሰው አደጋ የተለያዩ የስፖርት ተቋማት ሀዘናቸውን እየገለፁ ነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነ ቦይንግ 737 በረራ  ቁጥር 302 ትናንት ጠዋት ከአዲስ አበባ ተነሥቶ ወደ ኬንያ ናይሮቢ ይበር የነበረው አውሮፕላን፤  ደብረ ዘይት አካባቢ በገጠመው የመከስከስ አደጋ  ኢትዮጵያዊያን ዜጎችን ጨምሮ በአደጋው የ35 ሀገራት 157 ዜጎች ህይወት አልፏል፡፡   የሀገር ቤት እና የባህር ማዶ ስፖርታዊ ተቋማትም […]

የቻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ተፋላሚ ቀሪ ቡድኖች ዛሬ እና ነገ ይለያሉ

የቻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ተፋላሚ ቀሪ ቡድኖች ዛሬ እና ነገ ይለያሉ የ2018/19 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የመጨረሻ 16ቱ ቡድኖች የማጣሪያ የመልስ ቀሪ ግጥሚያዎች ዛሬ እና ነገ ምሽት ይከናወናሉ፡፡ በዛሬው ዕለት ሁለት ጨዋታዎች ሲከናወኑ፤ የእንግሊዙ ማንችስተር ሲቲ በኢቲሃድ ሻልከን ምሽት 5፡00 ላይ የሚያስተናግድ ይሆናል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች በመጀመሪያው ግጥሚያ ቬልቲንስ አሬና ላይ ሲቲ ራሂም ስተርሊንግ ባለቀ ሰዓት ባስቆጠራት […]

የኢትዮጵያ የኦሊምፒክ እግር ኳስ ቡድን ከሲሸልስ ጋር ይጫወታል ተባለ

የኢትዮጵያ የኦሊምፒክ እግር ኳስ ቡድን ከሲሸልስ አቻው ጋር ይጫወታል ተባለ በሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች መካከል ሁለት ግጥሚያዎች ሲከናወኑ በነገው ዕለት እና ቅዳሜ ይካሄዳሉ፡፡ የሲሸልስ ዋናው ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከናይጀሪያ አቻው ጋር ላለበት ጨዋታ በአዲስ አበባ ዝግጅቱን እያረገ ይገኛል፡፡                                 […]