loading
የ4ጂ ፈጣን ኢንተርኔት አገልግሎት በህዳሴው ግድብ እና አካባቢው ተጀመረ::

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 የኢትዮ ቴሌኮም ምዕራብ ሪጅኑ የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስ ፈጣን ኢንተርኔት አገልግሎት ዛሬ ህዳሴው ግድብ እና አካባቢው ተጀመረ። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬሕይወት ታምሩ አገልግቱን ዛሬ በአሶሳ ከተማ ተገኝተው በይፋ ባስጀመሩበት ወቅት እንዳሉት፥ በምዕራብ ሪጅን የሚገኙ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አካባቢን ጨምሮ በመተከል ዞን ግልገል በለስ፣ አሶሳ እና ባምባሲ ከተሞች […]