Day: August 11, 2018
-
Africa
አቡዳቢ ከኢትዮጵያ ወደ ኤርትራ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ልትዘረጋ ነው ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድና የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች የዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ሪም አል ሃሺሚ አዲስ አበባ ላይ ተገናኝተው በጉዳዩ…
Read More » -
Africa
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2010 በጀት አመት ከ89 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ አገኘሁ አለ፡፡
ገቢዉ ካለፈዉ አመት ጋር ሲነጻጸር የ1/4ኛ አድገት ማሳየቱንና፤ የተጣራ 6.8 ቢሊዮን ብር ማትረፉንም ተናግሯል፡፡ ዛሬ አየር መንገዱ የዘንድሮውን አመት እቅድ…
Read More » -
Ethiopia
ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ አዲስ ካቢኔ ለምክር ቤቱ አዳዲስ የካቢኔ አባሎቻቸውን አቅርበዋል፡፡
ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ አዲስ ካቢኔ ለምክር ቤቱ አዳዲስ የካቢኔ አባሎቻቸውን አቅርበዋል፡፡ ወ/ሮ አልማዝ አብርሃ የሴቶችና ህፃናት ቢሮ ሃላፊ ወ/ሮ…
Read More »