Day: August 13, 2018
-
Economy
አቶ ኤፍሬም ወልደኪዳን በግዜያዊነት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋና ስራ አስኪያጅ ሆነዉ ተሾሙ፡፡
የታላቁ ህዳሴ ግድብ በተያዘለት የግንባታ ሂደት እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ አሌክትሪክ ሀይል ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጅነር አዜብ አስናቀ አስታዉቀዋል
Read More » -
Africa
ኢትዮጵያ ከቱሪስቶች 3. 5 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር አገኝች፡፡
የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ አባተ ለአርትስ ቲቪ እንደተናገሩት በ2010 ዓ.ም ኢትዮጵያን ከጎበኙ 934 ሺ ቱሪስቶች…
Read More » -
Economy
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በግንባታ ላይ የሚገኘውን የጅማ ኢንደስትሪ ፓርክ ጎበኙ፡፡
ከጅማ ኢንደስትሪ ፓርክ በተጨማሪ ዱከም ኢንዱስትሪያል ፓርክን ጨምሮ በጅማና በቦንጋ የሚገኙ የጫካ ቡናዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በግንባታ ላይ…
Read More » -
Ethiopia
በሚቀጥሉት ሳምንታት በትንሽ ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) መድሃኒት የማድረስ ስራ ይጀመራል፡፡
መድሃኒት የማድረስ ስራው ሳይንስ እና ቴክኖሎጄ ሚኒስቴር ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር እንደሚሰሩት የሳይንስና ቴክኖሎጄ ሚኒስቴር በድረ ገፁ ላይ አስፍሯል፡፡…
Read More » -
Africa
ግብጽ አምስት ሰዎችን በእድሜ ልክ እስራት ቀጣች፡፡
የግብጽ ፍርድ ቤት የቀድሞውን የሙስሊም ወንድማማቾች ፓርቲ መሪ ሞሀመድ ባዲን ጨምሮ አምስት ሰዎች በእድሜ ልክ እስራት እንዲቀጡ ወስኖባቸዋል ተብሏል፡፡ አናዶሉ…
Read More » -
Africa
የኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳላህና የፕሬዚዳንቱ አማካሪ የማነ ገብረአብ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሞቃዲሾ መግባታቸዉን ኤርትሪያን ፕሬስ ዘግቧል፡፡
የኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳላህና የፕሬዚዳንቱ አማካሪ የማነ ገብረአብ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሞቃዲሾ መግባታቸዉን ኤርትሪያን ፕሬስ ዘግቧል፡፡ በዛሬው ዕለት…
Read More » -
Africa
በማሊ የተካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በአንጻራዊነት ሰላማዊ ነበር ተባለ፡፡
ምርጫው በወቅቱ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት በኢብራሂም ቡበከር ኬታ እና በተቃዋሚው ሶውማሊያ ሲሴ መካከል ብርቱ ፉክክር ተካሂዶበታል ነው የተባለው፡፡ ዩሮ ኒውስ እንደዘገበው…
Read More »