ስለሺ ደምሴ (ጋሽ አበራ ሞላ) የተካተተበት የተፋሰስና አረንጓዴ አከባቢዎች ልማት ቦርድ ተቋቋመ
አርትስ 30/12/2010 ዛሬ የተቋቋመው ቦርድ አስተዳደሩ ከተማዋን እነደ ስያሜዋ ውብ እና ፅዱ ለማድረግ በያዛቸው እቅዶች የሚተገበሩ አዳዳዲሰ ፕሮጀክቶችን ጨምሮ በከተማዋ የሉ ፓርኮችን በበላይነት የሚመራ ይሆናል ተብሏል ፡፡በምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ(ኢንጂነር) ሰብሳቢነት የሚመራው ቦርድ 10 አባላትን ያካተተ መሆኑን ከከንቲባ ፅ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል ፡፡ ከአንጋፋ የኪነጥበብ ባለሞያዎች መካከል አበበ ባልቻ፣ መሰረት መብራቴ፣ አቶ ስለሺ ደምሴ (ጋሽ […]
በአዲስ አበባ 8 ክፍለ ከተሞች በሚገኙ ጤና ጣቢያዎች የነጻ ህክምና አገልግሎት እየተሰጠ ነው
በአዲስ አበባ 8 ክፍለ ከተሞች በሚገኙ ጤና ጣቢያዎች የነጻ ህክምና አገልግሎት እየተሰጠ ነው