የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነ አውሮፕላን በኦስሎ ቀላል ግጭት ገጥሞት እንደነበረ ተነገረ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነ አውሮፕላን በኦስሎ ቀላል ግጭት ገጥሞት እንደነበረ ተነገረ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነ አውሮፕላን በኦስሎ ቀላል ግጭት ገጥሞት እንደነበረ ተነገረ
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት፤ በከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰትና ሙስና ወንጀል በተጠረጠሩት አቶ ተስፋዬ ኡርጌ ላይ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜን ፈቀደ
ምክር ቤቱ የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅን አፀደቀ
አርትስ ስፖርት 11/04/2011 በካራባዎ ዋንጫ ትናንት ምሽት የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ተካሂደዋል፤ በሰሜን ለንደን ደርቢ አርሰናል በፍላይ ኢምሬትስ ከቶተንሃምተጫውተው እንግዳው ክለብ በሰን ሁንግ ሚን እና ደሊ አሊ ጎሎች 2 ለ 0 በመርታት ወደ ሩብ ፍፃሜው ተቀላቅሏል፡፡ በስታንፎርድ ብሪጅ ቼልሲ ከ በርንማውዝ ተጫውተው፤ ሰማያዊዎቹ በኢዲን ሃዛርድ ብቸኛ ግብ 1 ለ 0 በመርታት ወደ ሩብ ፍፃሜውተዋህዷል፡፡ ማክሰኞ ምሽት ማንችስተር ሲቲና ቡርቶን አልቢዮን ተጋጣሚዮቻቸውን በመርታት ወደ ግማሽ ፍፃሜው አልፈዋል፡፡ በግማሽ ፍፃሜ የዕጣ ድልድል ቶተንሃም ከ ቼልሲ በለንደን ደርቢ ሲገኛኑ፤ ማንችስተር ሲቲ ከ ቡርቶን አልቢዮን ይጫወታሉ፡፡ ዙሩ የደርሶ መልስ ግጥሚያ የሚኖረው ሲሆን የመጀመሪያ ጨዋታዎች ጥር 8 እና የመልስ ፍልሚያዎች ጥር 22/2019 ይደረጋሉ፤ ማንችስተርሲቲ እና ቶተንሃም በሜዳቸው የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ያከናውናሉ፡፡
የኦዲፒ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አስቸኳይ ስብሰባውን በማድረግ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ
ግሪካውያን የእግር ኳስ ዳኞችን መደብደብ ለኢትዮጵያውያን አስተማሩ ወይስ ከኢትዮጵያውያን ተማሩ
በቤኒሻንጉል ጉሙዝና የኦሮሚያ አጎራባች አካባቢዎችን የጸጥታ ችግር ለመፍታት የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት ስራ ጀመረ