Day: February 13, 2019
-
Africa
ዲዲዬ ድሮግባ አፍሪካን በጋራ ሆነን አይዞሽ ልንላት እና ልንገነባት ይገባል አለ
” እዚህ ስመጣ የመጀመርያዬ ነው። ነገር ግን እጅግ ብዙ አፍቃሪ እንዳለኝ ተረድቻለሁ ” ድሮግባ
Read More » - Africa
-
Economy
በደቡብ ክልል ዘጠኝ ሆስፒታሎች መገንባት የሚችል ገቢ ሳይሰበሰብ ቀርቷል ተባለ
በደቡብ ክልል ዘጠኝ ሆስፒታሎች መገንባት የሚችል ገቢ ሳይሰበሰብ ቀርቷል ተባለ። በክልላዊ የታክስ ንቅናቄ ዙሪያ በሃዋሳ ከተማ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ከተወጣጡ…
Read More » -
Economy
ለሪልስቴት ልማት መሬት ወስደው ወደተግባር ያልገቡት ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው
ለሪልስቴት ልማት መሬት ወስደው ወደተግባር ያልገቡት ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው ተባለ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እንዳስታወቀው በከተማዋ ውስጥ በሪልስቴት…
Read More » -
Africa
በአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ የተወሰኑ ውሳኔዎች የኢትዮጵያን ጥቅም ያስከበሩ መሆናቸው ተገለጸ
በአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ የተወሰኑ ውሳኔዎች የኢትዮጵያን ጥቅም ያስከበሩ መሆናቸው ተገለጸ። ኢትዮጵያ በቅርቡ ያጸደቀችው የስደተኞች አዋጅም በህብረቱ አባል ሃገራት ዘንድ አድናቆት…
Read More » -
Politics
የኦነግ ሰራዊት አባላትን ወደካምፕ ለማስገባት የቴክኒክ ኮሚቴው ወደተለያዩ አካባቢዎች እንደሚንቀሳቀስ ተገለጸ
የኦነግ ሰራዊት አባላትን ወደካምፕ ለማስገባት የቴክኒክ ኮሚቴው ወደተለያዩ አካባቢዎች እንደሚንቀሳቀስ ተገለጸ። በኦነግና በመንግስት መካከል ለወረደው እርቀ ሰላም ማስፈጸሚያ የተቋቋመው የቴክኒክ…
Read More » -
Politics
ሉክሱምበርግ በኢኮኖሚ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር ለመስራት ፍለጎቷን ገለጸች።
ሉክሱምበርግ በኢኮኖሚ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር ለመስራት ፍለጎቷን ገለጸች የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የሉክሱምበርግ የውጭ ጉዳይና የአውሮፓ…
Read More » -
Economy
የአለም አቀፉ የንግድ ምልክት ማህበር የኢትዮጵያ የፈጠራ ባለሙያዎች አለማቀፋዊ የአእምሮ ንብረት ጥበቃ እንዲያገኙ እጥራለሁ አለ
የአለም አቀፉ የንግድ ምልክት ማህበር (international trade mark association) የኢትዮጵያ የፈጠራ ባለሙያዎች አለማቀፋዊ የአእምሮ ንብረት ጥበቃ እንዲያገኙ በሚደረገው ጥረት ለማገዝ…
Read More »