Day: February 20, 2019
-
Ethiopia
4ኛው የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር የ5 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ በመጭው ዕሁድ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ማህበሩ አስታወቀ፡፡
አሸናፊ አትሌቶች የሜዳሊያና የገንዘብ ሽልማትይበረክትላቸዋል ፡፡
Read More » -
Politics
ታይዋን ዲሞክራሲን የሚጋፋ ስምምነት አልፈፅምም አለች፡፡
ታይዋን ዲሞክራሲን የሚጋፋ ስምምነት አልፈፅምም አለች፡፡ የታይዋኗ ፕሬዝዳንት ፃይ ኢንግ ዌን ከየትኛውም አካል የሚመጣ ጥያቄ ዲሞክራሲን አደጋ ላይ የሚጥል…
Read More » - Africa
-
Economy
ባለፉት 7 ወራት ኢትዮጵያ ወደውጭ ከላከቸው ቡና ያገኘችው የውጭ ምንዛሬ መጠን በ56 በመቶ ቅናሽ አሳይቷል ተባለ
ባለፉት 7 ወራት ኢትዮጵያ ወደውጭ ከላከቸው ቡና ያገኘችው የውጭ ምንዛሬ መጠን በ56 በመቶ ቅናሽ አሳይቷል ተባለ በሰባቱ ወራት ወደውጭ ገበያ…
Read More » -
Economy
˝የግብር ፍትሃዊነት ፕሮጀክት ፅህፈት ቤት˝ የተሰኘ አዲስ ጽህፈት ቤት ሊቋቋም ነው
˝የግብር ፍትሃዊነት ፕሮጀክት ፅህፈት ቤት˝ የተሰኘ አዲስ ጽህፈት ቤት ሊቋቋም ነው ጽህፈት ቤቱ የግብር አሰባሰብ ሂደቱን የተቃና ያደርገዋል ተብሎ ይጠበቃል…
Read More » -
Politics
በምዕራብ ወለጋ ዞን በነበረው አለመረጋጋት የተዘረፉ የጦር መሣሪያዎችና ንብረቶች መመለሳቸው ተገለፀ
በምዕራብ ወለጋ ዞን በነበረው አለመረጋጋት የተዘረፉ የጦር መሣሪያዎችና ንብረቶች መመለሳቸው ተገለፀ የምዕራብ ወለጋ ዞን ኮማንድ ፖስት እንዳስታወቀው በምዕራብ ወለጋ ዞን…
Read More » -
Ethiopia
የ8ኛ ዓመት የህዳሴ ዋንጫ ከየካቲት 22 -24/2011 ዓ.ም ይከናወናል፡፡
በአዲስ አበባ ስታዲየም ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ ቡና፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከተማ ይጫወታሉ፡፡
Read More » -
Ethiopia
ዛሬ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ አባጅፋር እና መከላከያ ይጫወታሉ፡፡
በነገው ዕለት ሲዳማ ቡና ወደ ምስራቅ ኢትዮጵያ አምርቶ ድሬዳዋ ከነማን ይገጥማል፡፡
Read More » -
Sport
የቻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ ሁለት ግጥሚያዎች ዛሬ ምሽት ይደረጋሉ፡፡
አትሌቲኮ ማድሪድ በዋንዳ ሜትሮፖሊታኖ ዩቬንቱስን ይገጥማል፡፡
Read More »