4ኛው የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር የ5 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ በመጭው ዕሁድ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ማህበሩ አስታወቀ፡፡
አሸናፊ አትሌቶች የሜዳሊያና የገንዘብ ሽልማትይበረክትላቸዋል ፡፡
አሸናፊ አትሌቶች የሜዳሊያና የገንዘብ ሽልማትይበረክትላቸዋል ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድና የሶማሊላንድ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ የሁለቱ ሀገራትን ግንኙት በተመለከተ ተወያዩ።
በ22 የዩኒቨርሲቲ ሆስፒታሎች የመልካም አስተዳደር መረጃ ጠቋሚ የዳሰሳ ጥናትከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳል።
ዩቬንቱስን ያስተናገደው አትሌቲኮ ማድሪድ 2 ለ 0 በመርታት በጣም አስፈላጊ ውጤት አግኝቷል፡፡
የህክምና መሳሪያዎችን ከባክቴሪያ ነፃ የሚያደርግ መሳሪያ በኢትዮጵያ ሊመርት ነው፡፡
ህገ መንግሰታዊ መብታችን ይከበር በሚል መሪ ቃል በሀዋሳ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው