ጅማ አባ ጅፋር በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከውድድር ታገደ
ጅማ አባ ጅፋር ከየካቲት 29/2011 ዓ/ም ጀምሮ በማንኛውም አይነት የፌዴሬሽኑ ውድድሮች አይካፈልም፡፡
ጅማ አባ ጅፋር ከየካቲት 29/2011 ዓ/ም ጀምሮ በማንኛውም አይነት የፌዴሬሽኑ ውድድሮች አይካፈልም፡፡
አርትስ ዝክረ አደዋ
አደዋ ድላችን አደዋ መኩሪያችን ዛሬ እያንዳንዳችን ለያዝነዉ ማንነታችን መነሻ ነዉ፡፡
በኮፓ ኢጣሊያ የግማሽ ፍፃሜ ላትሲዮ ከኤስ ሚላን ዛሬ ምሽት ጋር ይገናኛሉ፡፡ በኮፓ ኢጣሊያ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ግጥሚያ ዛሬ ላትሲዮ እና ኤስ ሚላን በእስታዲዮ ኦሊምፒኮ ምሽት 5፡00 ላይ ይጫወታሉ፡፡ እንግዳው ሚላን የውድድር ዓመቱ ጥሩ ብቃት ላይ የሚገኝ ሲሆን ሮም ላይ በምሽቱ መልካም ውጤት ይዞ ለመምጣት ሰፊ ግምት ተሰጥቶታል፡፡ የጅናሮ ጋቱሶ ቡድን ባለፉት ስምንት ጨዋታዎች ላይ […]
ንግድን የማሳለጥ መርሐ ግብር የአንድ ወር አፈጻጸም ግምገማ በጠ/ሚር ጽ/ቤት እየተካሄደ ነዉ።
ብሬንዳን ሮጀርስ የሌስተር አሰልጣኝ ለመሆን ተቃርበዋል ተባለ የቀድሞው የሊቨርፑል አሰልጣኝ ብሬንዳን ሮጀርስ የፕሪምየር ሊጉ ተሳታፊ ሌስተር ሲቲ ክላውድ ፑኤልን ካሰናበተ በኋላ፤ ስማቸው ከክለቡ ጋር ከተያያዙ አሰልጣኞች መካከል ይጠቀሳሉ፡፡ የሚያሰለጥኑት ክለብ ሴልቲክም ሮጀርስ ከሌስተር ጋር እንዲነጋገሩ መልካም ፍቃዱን ሰጥቷቸዋል ሲል ቢቢሲ አስነብቧል፡፡ ሰሜን አየርላንዳዊው አሰልጣኝ በግላስጎው የሰባት የውድድር ዓመት ቆይታው ሰባት የስኮትላንድ ዋንጫዎችን አሳክተዋል፡፡ የሴልቲክ አንደኛ […]
‹‹ኢትዮጵያ ለእኔ እኔም ለኢትዮጵያ›› የተሰኘዉ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኤጀንሲ አርብ ስራ ይጀምራል፡፡