


በቶክዮ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል
በቶክዮ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል በጃፓኗ መዲና ቶክዮ በተካሄደው የማራቶን ውድድር በሁለቱም ፆታዎች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አድርገዋል፡፡ በሴቶች የተካሄደውን ውድድር ሩቲ አጋ በ2፡20፡40 አሸናፊ ስትሆን፤ ሄለን ቶላ በ2፡21፡01 ሁለተኛ እንዲሁም ሹሬ ደምሴ በ2፡21፡05 ሶስተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቅቀዋል፡፡ ኬንያዊቷ ፍሎረንስ ኪፕላጋት 4ኛ፣ በዳቱ ሂርጳ 5ኛ፣ አባብል የሻነህ 6ኛ በመሆን አጠናቅቀዋል፡፡ በወንዶች የተደረገውን የሩጫ ውድድር […]