የአዲስ አበባን የታክሲ አገልግሎት ዘመናዊ የሚደርግ ዛይራይድ የተሰኘ የስልክ መተግበሪያ በድጋሚ ስራ መጀመሩን ዛይቴክ አይቲ ሶሊውሽን አክሲዮን ማህበር ይፋ አደረገ
የአዲስ አበባን የታክሲ አገልግሎት ዘመናዊ የሚደርግ ዛይራይድ የተሰኘ የስልክ መተግበሪያ በድጋሚ ስራ መጀመሩን ዛይቴክ አይቲ ሶሊውሽን አክሲዮን ማህበር ይፋ አደረገ፡፡ የድርጀቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሀብታሙ ታደሰ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ በአዲስ አበባ ከፍተኛ የሆነ የሜትር ታክሲ እጥረት መኖሩን ተናግረው፤ አዲሱ የስልክ መተግበሪያ ያለአግባብ የሚጠየቁ ክፍያዎችን ከማስቀረት እና ከደህንነት አንጻር ተመራጭ ነው ብለዋል፡፡ ዛይራድ የስልክ መተግበሪያ […]