በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቼልሲ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎውን ሲያረጋግጥ፤ ማንችስተር ዩናይትድ በውድድሩ እንደማይሳተፍ ተረጋግጧል
ዛሬ ምሽት ማንችስተር ሲቲ በኢቲሃድ ሌስተር ሲቲን ያስተናግዳል
ዛሬ ምሽት ማንችስተር ሲቲ በኢቲሃድ ሌስተር ሲቲን ያስተናግዳል
ከ1963 ጀምሮ በየዓመቱ ሲካሄድ የነበረው ይህ ውድድር ዘንድሮ ለ48ኛ ጊዜ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከሚያዚያ 29- ግንቦት 4/2011 ዓ/ም በ36 ክለቦችና ተቋማት መካከል ሲደረግ በአጠቃላይ 1376 አትሌቶች ይሳተፉበታል ተብሏል፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሁሉንም የአትሌቲክስ የውድድር ተግባራት በመካተት የሚካሄድ ይሆናል፡፡ የውድድሩ ዓላማ በአገር ውስጥ የውድድር ዕድል መፍጠር ፤ በክልሎች፣ ከተማ አስተዳደሮችና ክለቦች እንዲሁም ተቋማት መካከል የአትሌቲክስ […]
ባህላዊ ህክምናን ጨምሮ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ና ስነ ምግባር ላይ የሚያተኩረዉ አራተኛው አመታዊ የጤና ሳይንስ ጉባኤ እየተካሄደ ነዉ፡፡