loading
በኮቪድ 19 ተይዘው በሆስፒታሉ ህክምናቸውን ሲከታተሉ የነበሩ 37 ታካሚዎች አገግመው ወጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17፣ 2012  በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ማዕከል የኮቪድ 19 ህክምና ሲከታተሉ የነበሩ 37 ታካሚዎች አገግመው መዉጣታቸዉን ሆስፒታሉ አስታዉቋል ፡፡በኮቪድ 19 ፓዘቲቭ ሆነው ወደ ሆስፒታሉ የገቡት በአጠቃላይ 178 ነበሩ፡፡ በመጀመሪያ ዙር 44 ታካሚዎች አገግመው መውጣታቸው የሚታወቅ ሲሆን በሁለቱ ዙር አጠቃላይ 81 ሰዎች አገግመው ወጥተዋል ። በሆስፒታሉ የኮቪድ 19 ቫይረስ ሊኖርባቸው ይችላሉ ተብለው […]

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቅ የአፍሪካ ቀንድን የበለጠ እንደሚያስተሳስር ኬንያውያን ምሁራን ገለፁ።

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በናይሮቢ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር “ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለቀጠናዊ ልማት እና ውህድት ያለው ጠቀሜታ” በሚል ርዕስ ባዘጋጀዉ የዙም የገፅ ለገፅ ውይይት ነዉ ኬኒያዊዉ ሙሁር ሃሳባቸዉን የገለጹትኢትዮጵያውያን የራሳቸውን ተፈጥሮኣዊ ኃብት የማንንም ፈቃድ እና ችሮታ ሳያስፈልጋቸው የማልማት መብት እንዳላቸው ምሁራኑ እንደሚገነዘቡ ገልፀው በቅኝ ግዛት ዘመን የተፈረሙ ስምምነቶች ተቀባይነት […]

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቅ የአፍሪካ ቀንድን የበለጠ እንደሚያስተሳስር ኬንያውያን ምሁራን ገለፁ።

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 የአሜሪካው ምክር ቤት የብላክ ኮከስ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ ፍትሃዊ መግለጫ አወጣ ፡፡ብላክ ኮከሱ በመግለጫው ኢትዮጵያ: ሱዳን እና ግብጽ እ.ኤ.አ. በ2015 በተፈራረሙት የመርሆዎች ስምምነት (DOP) መሰረት በመተማመንና በጋራ ተጠቃሚነት መንፈስ ድርድሩን የሚቀጥሉበት: የአፍሪካ ህብረትም በድርድሩ የጎላ ሚና የሚጫወትበት እና ግድቡም ከሶስቱ አገሮች አልፎ መላው አፍሪካን ተጠቃሚ በሚያደርግ ሁኔታ መቀጠል […]

ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በመጭው ህዝበ ውሳኔ ድል ከቀናቸው ስልጣናቸውን እስከ 2036 የማራዘም እድል ይኖራቸዋል ተባለ::

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በመጭው ህዝበ ውሳኔ ድል ከቀናቸው ስልጣናቸውን እስከ 2036 የማራዘም እድል ይኖራቸዋል ተባለ::ሩሲያ በፈረንጆቹ ጁላይ 1 ላይ ህገ መንግስት ለማሻሻል የህዝበ ውሳኔ ምርጫ ልታካሂድ በዝግጅት ላይ ትገኛለች፡፡ በህዝበ ውሳኔው መሰረት ህገ መንግስቱ ይሻሻል የሚለው ድምፅ የሚያሸንፍ ከሆነ ፑቲን ተጨማሪ ሁለት የምርጫ ውድድሮችን ለማድረግ የሚያስችላቸው እድል ይፈጠርላቸዋል ተብሏል፡፡ በዚህም […]

የአሜሪካ ሳይንቲስቶች አሁንም የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ትልቅ ፈተና ነው ሲሉ አስጠነቀቁ::

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 የአሜሪካ ሳይንቲስቶች አሁንም የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ትልቅ ፈተና ነው ሲሉ አስጠነቀቁ:: የአሜሪካ የበሽታዎች መቀጣጠርና መከላከል ማእከል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሮበርት ሬድፊልድ ወረርሽኙ ሀገሪቱንአንበርክኳታል በማለት ነው የሁኔታውን አስከፊነት የገለፁት፡፡የዋይት ሀውስ የኮቪድ 19 መከላከል ግብረ ሀይል ሀላፊና የተላላፊ እና ኢንፌክሽን ህመሞች ኤክስፐርት የሆኑት ዶክተር አንቶኒ ፋውችም ይህንኑ ሀሳብ እንደሚጋሩት ተናግረዋል፡፡ ሲ ጂ ቲ […]