በደቡብ ክልል የአስፈጻሚ ተቋማት የ2012 በጀት ዓመት ማጠቃለያ የስራ ክንውን ግምገማ ተጀመረ ።
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012 በደቡብ ክልል የአስፈጻሚ ተቋማት የ2012 በጀት ዓመት ማጠቃለያ የስራ ክንውን ግምገማ ተጀመረ ።የክልሉ መንግሥት አስፈጻሚ ተቋማት በፖለቲካ፣ ኢኮኖሚና ማህበራዊ ዘርፍ በበጀት ዓመቱ ያከናወናቸውን ተግባራት እንደሚገመገሙ ተመልክቷል።የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው በግምገማው መድረክ እንደገለጹት በክልሉ ለውጡን ተከትሎ የተፈጠሩ ችግሮችን በመፍታት የህዝብን ደህንነትና ሠላም ለማረጋገጥ መንግሥት የወሰዳቸው እርምጃዎች ውጤታማ ናቸው።ከአደረጃጀት፣ […]