loading
የቀያዮቹ የሶስት አስርት ዓመታት ናፍቆት እውንነት የብዙዎቹ ፈንጠዝያ ሆኗል::

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 የቀያዮቹ የሶስት አስርት ዓመታት ናፍቆት እውንነት የብዙዎቹ ፈንጠዝያ ሆኗል:: የሰሜን ምዕራብ እንግሊዝ የወደብ ከተማ እንዲሁም የትጉ ሰራተኞች መገኛ እና የንግድ ማእከል እንዲሁም የሙዚቃ ወዳጅ የሞላባት የሊቨርፑል ከተማ የበረታ ደስታ ውስጥ ትገኛለች፡፡ የቀያዮቹ ወዳጆች ደግሞ የኮሮና ቫይረስ ትልቅ ስጋት እያንዣበበም ትልቅ ፈንጠዚያ እና የደስታ ስካር ውስጥ ናቸው፡፡ የዚህ ሁሉ ምክንያት ደግሞ […]

የኬንያ ፖሊሶችስ ለተቃውሞ አደባባይ በወጡ ሰዎች ላይ ተኩሰው ሶስት ሰዎች መግደላቸው ተሰማ::

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012  የኬንያ ፖሊሶችስ ለተቃውሞ አደባባይ በወጡ ሰዎች ላይ ተኩሰው ሶስት ሰዎች መግደላቸው ተሰማ:: ለተቃውሞ አደባባይ የወጡት የታክሲ ሾፌሮች እና የሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች ሲሆኑ ምክንያታቸውም የሥራ ባልደረባቸው የሆነ ግለሰብ የኮሮናቫይረስ ህግን ተላልፏል ተብሎ በመታሰሩ ነው ተብሏል፡፡ የኬንያ ፖሊስ ኢስፔክተር ጄኔራል ሂላሪ ሙቲያማቢያ በሰልፎቹ ላይ ተኩሰው የሰው ህይዎት እንዲያልፈ ምክንያት ናቸው የተባሎ የፖሊስ […]

የትምህርት ሚኒስቴር ከአጋሮቹ ጋር በመሆን ትምህርታዊ ዝግጅቶችን በኢትዮሳት የቴሌቪዥን መድረክ ማስተላለፍ ጀመረ ::

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 የትምህርት ሚኒስቴር ከአጋሮቹ ጋር በመሆን ትምህርታዊ ዝግጅቶችን በኢትዮሳት የቴሌቪዥን መድረክ ማስተላለፍ ጀመረ ::ሚኒስቴሩ ከዩኒሴፍና ከሕፃናት አድን ድርጅት ጋር በተባበር ነው ትምህርታዊ ዝግጅቶቹን የጀመረው፡፡ በኢትዮጵያ ለትምህርት ማሰራጫ የታለመው የመጀመሪያው የሳተላይት መድረክ ኢትዮሳት በኮቪድ 19 ምክንያት የተቋረጠውን የትምህርት ቤቶች የትምህርት ተግባር ለማሰቀጠል እንዲቻል ዘጠኝ ትምህርታዊ ቻነሎችን በስርጭቱ ሥርዓት ውስጥ እንዲካተቱ አድርጓል፡፡ የነዚህ […]