loading
ግብፅ በታሪኳ እንደዚህ አይነት ፈተና ገጥሟት አያውቅም አሉ የግብጽ ጠቅላይ ሚኒስትር ሙስጠፋ ማድቡሊ::

አዲስ አበባ፣ሐምሌ16፣ 2012 ግብፅ በታሪኳ እንደዚህ አይነት ፈተና ገጥሟት አያውቅም አሉ የግብጽ ጠቅላይ ሚኒስትር ሙስጠፋ ማድቡሊ::             ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት በቅርቡ በተመሰረተችው አዲሷ አልኣሚ ከተማ ሚንስትሮችን ሰብስበው በመንግስት አጀንዳዎች ዙሪያ ባወያዩበት ወቅት ነው፡፡ሀገራችን ከውጭም ከውስጥም እንደዚህ አይነት ፈተና ገጥሟት አያውቅም ያሉት ማድቡሊ በተለይ በሲናይ በረሃ ሽብርተኝነትን ለመዋጋት ብዙ ውጣ ውረዶች […]

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኢ- ኮሜርስ ግብይት 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ሽያጭ ማከናወኑን አስታወቀ፡፡

አዲስ አበባ፣ሐምሌ16፣ 2012  የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኢ- ኮሜርስ ግብይት 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ሽያጭ ማከናወኑን አስታወቀ፡፡ ኮሮናቫይረስ መከሰቱም ለአየር መንገዱ ኪሳራ ቢያስክትልም በቴክኖሎጂ ዘርፍ ግን አዲስ ምዕራፍ እንዲከፍት እንዳስቻለዉ ገልጿል፡፡ የአየርመንገዱ የኢንትግሬትድና ኮሚኒዩኬሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክተር አቶ ምረትአብ ተክላይ ለአርትስ እንደተናገሩት ፤በአቪየሽን ኢንዱስትሪ በዉደድሩ ለማለፍ እና ለማሸነፍ ቴክኖሎጂ ትልቁ ምሶሶ በመሆኑ አየር መንገዱ በዘርፉ ጠንክሮ […]

የግድቡ የመጀመሪያው ዙር የውሃ ሙሌት ኢትዮጵያን ወደ ከፍተኛ እድገት የሚያመጣ ወሳኝ ምዕራፍ ነው ሲሉ ምሁራን ተናገሩ::

አዲስ አበባ፣ሐምሌ16፣ 2012የግድቡ የመጀመሪያው ዙር የውሃ ሙሌት ኢትዮጵያን ወደ ከፍተኛ እድገት የሚያመጣ ወሳኝ ምዕራፍ ነው ሲሉ ምሁራን ተናገሩ::የህዳሴው ግድቡ የመጀመሪያው ዙር የውሃ ሙሌት ኢትዮጵያን ወደ ከፍተኛ የስልጣኔና ምጣኔ ሀብታዊ እድገት የሚያመጣ ወሳኝ ምዕራፍ መሆኑን የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ተናገሩ።ምሁራኑ ለኢዜአ እንዳሉት የግድቡ ቀሪ ግንባታ ተጠናቆ የተሟላ አገልገሎት እንዲጀምር እያንዳንዱ ዜጋ ተቀናጅቶና ተባብሮ መደገፍ ይጠበቅበታል።በዩኒቨርሲቲው […]

የመከላከያ ሠራዊት አባላት በሕዳሴው ግድብ ለፈጸሙት አኩሪ አገራዊ ተልዕኮ ምስጋና ተቸራቸው:

አዲስ አበባ፣ሐምሌ16፣ 2012የመከላከያ ሠራዊት አባላት በሕዳሴው ግድብ ለፈጸሙት አኩሪ አገራዊ ተልዕኮ ምስጋና ተቸራቸው::የአገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ከታላቁ የሕዳሴ ግድብ መሰረት ጀምሮ አስካሁን ድረስ ለፈጸሙት አኩሪ አገራዊ ተልዕኮ በመከላከያ ሚኒስቴር ምስጋና ተቸራቸው። ሚኒስቴሩ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግደብ የመጀመሪያ ምዕራፍ ውሃ ሙሌት መጠናቀቁን ተከትሎ የተሰማውን ደስታ ገልጿል።የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል መሃመድ ተሰማ ለኢዜአ በላኩት […]

በጎንደር ከተማ ህገወጥ የጦር መሳሪያዎች የተገኘበት ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ::

አዲስ አበባ፣ሐምሌ16፣ 2012 በጎንደር ከተማ ህገወጥ የጦር መሳሪያዎች የተገኘበት ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ::በጎንደር ከተማ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎች በመኖሪያ ቤቱ ተገኝቶበታል የተባለ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የከተማው የሰላምና የህዝብ ደህንነት መምሪያ አስታወቀ፡፡የመምሪያው ምክትል ኃላፊ አቶ አንደበት ከበደ ለኢዜአ እንደተናገሩት ግለሰቡ በቁጥጥር ስር የዋለው በጎንደር ማራኪ ክፍለ ከተማ መኖሪያ ቤቱ ውስጥ የተደበቀ የጦር መሳሪያዎች ተገኝቶበት ነው።ከግለሰቡ […]

ሰሞኑን ፈረንሳይ ውስጥ በተቀሰቀሰ የእሳት አደጋ ሁለት ህፀናትን ያዳኑ ሰዎች ከከንቲባቸው ጀግኖች የሚል ውዳሴ ተችሯቸዋል::

አዲስ አበባ፣ሐምሌ16፣ 2012ሰሞኑን ፈረንሳይ ውስጥ በተቀሰቀሰ የእሳት አደጋ ሁለት ህፀናትን ያዳኑ ሰዎች ከከንቲባቸው ጀግኖች የሚል ውዳሴ ተችሯቸዋል::የሶስት እና የአስር ዓመት ያላቸው እመነዚህ ህፃና የሚኖሩበት አፓርታማ በእሳት ሲጋይ ከሶስተኛ ፎቅ መውጫ አጥተው ህዝቡ ከታች ከቦ ይመለከት ነበር፡፡ሰዎቹም ህፀናቱ በመስኮት እንዲዘሉ እና ጉዳት ሳይደርስደባቸው እንደሚቀበሏቸው በማበረታታት የህፀናቱን ህይዎት መታግ ችለዋል ነው የተባለው፡፡ህፀናቱም እሳቱ እየበረታ ሲመጣ ከንጻው ስር […]