የቀድሞው የማሊ ፕሬዚዳንት ቡበከር ኬታ ታው ሆስፒታል ገብተዋል ተባለ::
አዲስ አበባ፣ነሐሴ 28፣ 2012 የቀድሞው የማሊ ፕሬዚዳንት ቡበከር ኬታ ታው ሆስፒታል ገብተዋል ተባለ:: በመፈንቅለ መንግስት መካሄዱን ተከትሎ ለ10 ቀናት በወታደራዊ ጁንታው ቁጥጥር ስር የነበሩት ኢብራሂም ቡበከር ኬታ በተለቀቁ በጥቂት ቀናት ውስጥ ነው ሀኪም ቤት የገቡት፡፡ አሶሼትድ ፕሬስ በዘገባው እንዳስነበበው የፕሬዚዳንቱ የጤና ሁኔታ በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ እስካሁን የተብራራ መረጃ የለም፡፡ ኤን 5 የተሰኘው የሀገሪቱ ተቃዋሚ […]