የፍትህ ስርዓቱን ለማሻሻል ዘርፉን በእውቀት መምራት ያስፈልጋል- ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ::
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22፣ 2013 የፍርድ አፈፃፀም መጓተት ችግሮችን ለመፍታት በቴክኖሎጂ የታገዘ አሠራር መተግበር ይገባል ተባለ፡፡ የፌዴራል የፍትህ የህግ ምርምር እና ሥልጠና ኢንስቲትዩት ከባለድርሻ አካላት ጋር በአዲስ አበባ አውደ-ጥናት አካሂዷል። በአውደ-ጥናቱ ላይ ከፍርድ አፈፃፀም ጋር ያሉ ችግሮች፣ ከአዕምሮ ጤና ህግ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች እንዲሁም ባህላዊ የግጭት አፈታት ላይ ያተኮሩ ጥናታዊ ጽሑፎች ቀርበዋል። የፌዴራል ጠቅላይ […]