loading
ዓባይ ፀበላችን መብራታችን ለነፍስ ለስጋችንም የሚጠቅመን ሕይወታችን ነው-ብፁዕ አቡነ ናትናኤል::

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014 ዓባይ ፀበላችን መብራታችን ለነፍስ ለስጋችንም የሚጠቅመን ሕይወታችን ነው ሲሉ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ገለፁ፡፡የታላቁ ሕዳሴ ግድብን ግንባታን በስፍራው ተገኝተው ለመጀመሪያ ጊዜ ግድቡን የተመለከቱት የምዕራብ ሸዋና ምስራቅ ወለጋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ናትናኤል ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያን ከጨለማ ወደ ብርሃን እና ወደ ከፍታ የምትወጣበት፣ ኢትዮጵያዊያንን ያለምንም ልዩነት […]

በባህሬን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከ10 ሺህ የአሜሪካን ዶላር በላይ የቦንድ ግዥ ተፈጸመ::

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014  በባህሬን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከ10 ሺህ የአሜሪካን ዶላር በላይ የቦንድ ግዥ ተፈጸመ:: የኢትዮጵያ አዲስ ዓመትም ቆንስላ ጀኔራል ጽ/ቤት አምባሳደር ጀማል በከር፣ ዲፐሎማቶችና ሰራተኞች፣ የኃይማኖት መሪዎች፣ በባህሬን የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጰያዊያን በተገኙበት ተከብሯል። አምባሳደር ጀማል በከር ለኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የእንኳን አደረሳቸሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር፣ የብልጽግናና ስኬት […]

በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ምክንያት ከ260 በላይ ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ወደሙ፡፡

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014 በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ምክንያት ከ260 በላይ ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ወደሙ፡፡ በአሸባሪው የህወሓት ወረራ ምክንያት ከ260 በላይ ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ሲወድሙ 2 ሺህ 511 የሚደርሱ ትምህርት ቤቶች ደግሞ በከፊል ጥቃት እንደደረሰባቸው የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት እና ጽሕፈት ቤት ሀላፊ አቶ […]

አሸባሪው ቡድን ያደረሰው ውድመት በጦር ወንጀል የሚያስጠይቀው ነው -ጎንደር ዩኒቨርስቲ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014  አሸባሪ ቡድኑ በደቡብ ጎንደር ያደረሰው ሰብዓዊና ቁሳዊ ውድመት በጦር ወንጀል የሚያስጠይቀው ነው ሲሉ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህግ ትምህርት ቤት ኃላፊ አቶ ልጅ አለም ጋሻው ገለጹ፡፡ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህግ ትምህርት ቤት ኃላፊና በደቡብ ጎንደር አሸባሪው ቡድን ያደረሰውን ሰብዓዊና ቁሳዊ ውድመት የሚያጣራው የጥናት ግብረ ኃይል ሰብሳቢ አቶ ልጅ አለም ጋሻው ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት […]