loading
ሐሰት: ይህ ምስል በደሴ በመንግሥት ኃይሎች እና በህወሓት መካከል የተተኮሱ መድፎችን አያሳይም።

ምስሉ የሩሲያ ወታደሮች በኖቮሲቢርስክ ከተማ የመድፍ ልምምድ ሱያደርጉ ያሳያል። በመንግሥት ኃይሎች እና በህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) አማጺያን መካከል በሚደረገው ጦርነት ምክንያት በደሴ በመሀል ከተማ የመንግስትን መድፍ ያሳያል በሚል የተለጠፈው የፌስቡክ ልጥፍ ሐሰተኛ ነው። ልጥፉ ላይ በአማርኛ ቋኝቋ የተጻፈው መግለጫ “100,000 የደሴ ከተማ ህዝብ አስይዞ የሚጫወት መንግስት! በመሀል ከተማ መድፍ” ይላል። ባለፉት ቀናት የደቡብ ወሎ […]