loading
ዜጎች የመምረጥ ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን በመጠቀም ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ይጠበቃል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፡፡

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013 ዜጎች የመምረጥ ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን በመጠቀም ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ እንደሚጠበቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ 6ኛው ብሔራዊ ምርጫ ሊከናወን ጥቂት ሳምንታት ብቻ ቀርተውታል ያሉ ሲሆን፤ በሕገ መንግሥቱን አንቀጽ 38 ሁሉም ኢትዮጵያዊ የመምረጥና የመመረጥ መብት እንደሚደነግግ ገልጸዋል። የሀገራችንን የነገ ዴሞክራሲ ለመወሰን፣ ዛሬ የመራጮች ምዝገባ መታወቂያ ካርድ እናውጣ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ካርድ […]

ዶክተር ፋና ሀጎስ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ::

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2013  ዶክተር ፋና ሀጎስ ብርሃኔ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾመዋል። ዶክተር ፋና ሀጎስ ብርሃኔ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በህግ ትምህርት የተቀበሉ ሲሆን ሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪያቸውን በደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ፍሪስቴትና ዋርዊክ ዩኒቨርሲቲ ተምረዋል፡፡ ትምህርታቸውን በመቀጠልም ኬኒያ ናይሮቢ ከሚገኘው የአፍሪካ ሳይንስ አካዳሚ ፖስት ዶክትሬት አግኝተዋል፡፡በትግራይ ክልል ፍትህ ቢሮ ዐቃቤ […]

የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ለሰብአዊ ድጋፍ ከ53 ሚሊየን ዩሮ በላይ ድጋፍ አደረገ፡፡

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013 የአውሮፓ ህብረት በትግራይና ሌሎች የሃገሪቱ አካባቢዎች የሰብአዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች 53 ነጥብ 7 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አድርጓል፡፡ድጋፉ በትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ወገኖችን ጨምሮ በግጭትና በአየር ንብረት ለተጎዱ ወገኖች የሚውል እንደሆነ ነው የተገለጸው፡፡ የህብረቱ የቀውስ አመራር ኮሚሽነር ጃኔዝ ሌናርቺቺ ድጋፉ ትግራይ ክልልን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች ሰብአዊ ድጋፍ […]

በግድቡ ዙያሪያ የማይናወጠው የኢትዮጵያ አቋም፡፡

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 ግብፅና ሱዳን የአፍሪካ ህብረትን የአደራዳሪነት ሚና ተቀብለው ወደ ሶስትዮሽ ድርድሩ እንዲመለሱ ኢትዮጵያ ጥሪ አቀረበች፡፡ ኢትዮጵያ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኩል ለፀጥታው ምክር ቤት በፃችፈው ደብዳቤ በአፍሪካ ህብረት የሚመራው ሂደት የፀጥታው ምክር ቤትን መርሆዎች መሠረት ያደረገና ለአፍሪካዊ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄዎችን የሚያፈላልግ መሆኑን ገልፃለች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ምክትል ጠቀቅላይ ሚኒስትሩ አቶ […]

የአብን የሰላማዊ ትግል ጥሪ::

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 አብን በአማራ ሕዝብ ላይ ለተፈፀሙት ተደጋጋሚ የዘር ማጥፋት ወንጀሎች ብሔራዊ እውቅና እንዲሰጥ ፀየቀ ፡፡ ፓርቲው ባወጣው መግለጫ አማራ በገዛ ሀገሩ እንደጠላት መታየቱ ማክተም እንዳለበትና ለደረሰበት በደል ይቅርታ እንዲጠየቅም አሳስቧል፡፡ በክልሉ ህዝብ ላይ ለዓመታት የቀጠለው የጅምላና የተናጥል ግድያ እንዲሁም ጅምላ ማፈናቀልን ለማስቆም የፌደራሉም ሆነ የክልሉ መንግስት ምንም አይነት ፍላጎት […]

የኢሕአፓ ኢትየዮጵያን የአረብሊግና የኔቶ አባል የማድረግ ፍላጎት::

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013  አርትስ ቲቪ ያዘጋጀው የመጀመሪያ ዙር የፓለቲካ ፓርቲዎች ክርክር ተካሂዷል፡፡ በክርክሩ ላይም የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ፣ ህብር ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ ኢህአፓ ተሳትፈዋል፡፡ ሶስቱ ፓሪቲዎች በስድሰተኛው ሀገራዊ ምርጫ አሸንፈው ስልጣን ቢይዙ ሊተገብሩ ባዘጋጁት የውጭ ጉዳይ እና የደህንነት ፖሊሲ ላይ ክርክር አድርገዋል፡፡ ኢዜማን ወክለው በክርክሩ የቀረቡት አቶ ግርማ […]

ጠ/ሚ አብይ በግድቡ ላይ ባሉ አለመግባባቶችና የውይይት መጓተቶች ላይ ስብስባ እንዲጠራ ጠየቁ::

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 ጠ/ሚ አብይ በግድቡ ላይ ባሉ አለመግባባቶችና የውይይት መጓተቶች ላይ ስብስባ እንዲጠራ ጠየቁ:: ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ በሚያዝያ ወር መጀመሪያ ላይ ለጻፉት ደብዳቤ ምላሽ የሰጡ ሲሆን፥ ኢትዮጵያም የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበርና ለዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ሺሴኬዲ ከግድቡ ጋር በተያያዘ ባሉ መጓተቶች ላይ ስብሰባ እንዲጠሪ […]

ኢትዮጵያ አሁን ለገባችበት ቀዉስ የለዉጡ የአያያዝ ችግርና የኦነግ ግልፅ ባልሆነ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱ ነዉ ሲሉ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ገለፁ::

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 ኢትዮጵያ አሁን ለገባችበት ቀዉስ የለዉጡ የአያያዝ ችግርና የኦነግ ግልፅ ባልሆነ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱ ነዉ ሲሉ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ገለፁ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ይህን ያሉት በአርትስ ቴሌቪዥን የፓርቲዎች የምርጫ ክርክር ፕሮግራም ላይ ህብር ኢትዮጵያን በመወከል ቀርበዉ ባደረጉት የምርቻ ክርክር ላይ ነዉ፡፡ የህብር ኢትዮጵያ ፓርቲ ተወካዩ ኢ/ር ይልቃል በኢትዮጵያ አሁን እየታየ […]

በታጣቂዎች እጅ የወደቅችዉ ወረዳ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 ኮሚሽኑ በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የሴዳል ወረዳ ሙሉ በሙሉ ሊባለ ብሚችል ግረጃ በታጣቂዎቹ እንደተያዘ መረጃ ደርሶኛል አለ፡፡ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በቤኒንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ ከማሺ ዞን የሚገኘውና ከሃያ አምስት ሺህ በላይ ነዋሪዎች የሚገኙበት የሴዳል ወረዳ ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚችል ደረጃ፣ከሚያዝያ 11 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ በታጣቂዎች ቁጥጥር ስር መዋሉን የደረሱኝ […]

በታጣቂዎች እጅ የወደቅችዉ ወረዳ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 ኮሚሽኑ በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የሴዳል ወረዳ ሙሉ በሙሉ ሊባል ብሚችል ደረጃ በታጣቂዎቹ እንደተያዘ መረጃ ደርሶኛል አለ፡፡ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በቤኒንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ ከማሺ ዞን የሚገኘውና ከሃያ አምስት ሺህ በላይ ነዋሪዎች የሚገኙበት የሴዳል ወረዳ ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚችል ደረጃ፣ከሚያዝያ 11 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ በታጣቂዎች ቁጥጥር ስር መዋሉን የደረሱኝ […]