የአማራ ብልጽግና በአማራ ክልል የተካሄዱትን ሰልፎች ለራሱ አላማ በሚያመች መልኩ ሲያስታባርና ሲመራ የዋለው አካል ማን አንደሆነ በግልፅ የታየበት ነው አለ፡፡
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013የአማራ ብልጽግና በአማራ ክልል የተካሄዱትን ሰልፎች ለራሱ አላማ በሚያመች መልኩ ሲያስታባርና ሲመራ የዋለው አካል ማን አንደሆነ በግልፅ የታየበት ነው አለ፡፡ፓረቲዉ ባወጣዉ መግለጫ ያጋጠመንን ፈተና የምንሻገረው እውነተኛ ሕዝባዊነታችን ጠብቀን በመዝለቅ ነው ብሏል፡፡ ብልጽግና ፓርቲ ውስጥ መታረም ያለባቸው ውስጣዊ ችግሮች እንደተጠበቁ ሆነው የችግሮቻችን ሁሉ የመጀመያው የትህነግ የክህደት ቡድን ሀገረ-መንግሥቱን የማፈረስ የጥፋት ሚና ነዉ […]