loading
የግል ባንኮች ለቀጣዩ ፉክክር ራሳችሁን አዘጋጁ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 በኢትዮጵያ የሚገኙ የግል ባንኮች ራሳቸውን ለውድድር እንዲያዘጋጁ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አሳሰቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በዚህ ወቅት በሰጡት ማብራሪያ የግል ባንኮች በዘርፉ እድገት ያስመዘገቡ ቢሆንም አሁንም ብዙ ስራዎች እንደሚጠብቃቸው ገልጸዋል፡፡ በተለይ እስካሁን የግል ባንኮች የውጭ ሀገራት የፋይናንስ ተቋማት ፈቃድ […]

በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ትልቁ ፈተና የዋጋ ግሽበት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ::

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለፉት ስድት ወራት በጦርነት፣ በኮቪድ-19 እንዲሁም በተለያዩ ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋዎች ከፍተኛ ፈተና ደርሶበታል ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡ በዚህም ህዝቡ ገዝቶ መብላት እስኪቸገር ድረስ በኑሮ ውድነት ተሰቃይቷል በማለትም የችግሩን አስከፊነት አስታውሰዋል፡፡ የዋጋ ግሽበት በመላው ዓለም እየጨመረ መሆኑ ቢታወቅም እንደኛ ድሃ በሆኑ ሀገራት ግን ችግሩ ሰፊ ጉዳት ያደርሳል ብለዋል፡፡ለዋጋ […]

በጦርነት የወደሙ ከተሞችን መልሶ ለማቋቋም 58 ከተሞች የጥምረት ስምምነት መፈራረማቸውን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ገለጸ።

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 በጸጥታ ችግር ጉዳት የደረሰባቸውን ከተሞች መልሶ የመገባንት ሂደት በተፋጠነ መልኩ ለማስኬድ የሚያግዝ አሰራር መዘርጋቱንም አስታውቋል። ሚኒስቴሩ የበጀት ዓመቱት የመጀመሪያ ስድስት ወራት የስራ አፈጻጸም የገመገመ ሲሆን፤ በቤቶች ግንባታ፣ በመሬት አቅርቦትና የግንባታውን ዘርፍ በማዘመን፣ ከተሞችን ለነዋሪዎች የተሻለና ምቹ በማድረግ የአሰራር ማዕቀፍ መዘርጋቱ ተገልጿል። የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ፋንታ ደጄን እንዳሉት፤ […]