የጎንደር ከተማን የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ለማሻሻል በ64 ሚሊዮን ብር የተቆፈሩ::
አዲስ አበባ፣ነሐሴ 28፣ 2012 የጎንደር ከተማን የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ለማሻሻል በ64 ሚሊዮን ብር የተቆፈሩ:: ጥልቅ ጉድጓዶች በቅርቡ አገልግሎት እንደሚጀምሩ የከተማው አስተዳደር አስታወቀ። የአስተዳደሩ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሃይማኖት በለጠ ለኢዜአ እንደገለጹት የከተማውን የውሀ አቅርቦት ለማሻሻል በመካከለኛ ጊዜ እቅድ ከተያዙ አምስት ጥልቅ ጉድጓዶች የሁለቱ ቁፋሮ ተጠናቋል ። ጥልቅ ጉድጓዶቹ የሚያመነጩትን ውሀ ወደ […]