loading
የኢትዮጵያ መንግሥት የኮሮና ወረርሽኝ እየተባባሰ በመምጣቱ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ፡፡

የኢትዮጵያ መንግሥት የኮሮና ወረርሽኝ እየተባባሰ በመምጣቱ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ፡፡ አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2012 መንግሥት የኮሮና ወረርሽኝን በተመለከተ የሚከተለው ስትራቴጂ በመከላከል ላይ ያተኮረ መሆኑንም ገልጿል፡፡ኅብረተሰቡን አስተባብሮ በባለሞያዎች ምክር መሠረት ለመከላከል መቻል፤ከመከላከል ያለፈ ነገር ሲመጣ ለማከም የሚያስችሉ ዐቅሞችን ማዳበር፤ የከፋው ነገር ከመጣም አስቀድሞ በመዘጋጀት እንደየ አስፈላጊነቱ ተገቢ ውሳኔዎችን እያሳለፉ መሄድ የወረርሽኙ መከላከያ […]

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር  55 ደረሰ፡፡

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር  55 ደረሰ፡፡ አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2012 ኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 225 ሰዎች ውስጥ 3 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የተረጋገጠ ሲሆን ቁጥሩም ወደ 55 ከፍ ብሏል። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደተናገሩት፤ ቫይረሱ ወደ ኢትዮጵያ ከገባ ጀምሮ እስካሁን ባለው ሂደት ለ2 […]

አገር አቀፍ የተቀናጀ የትራንስፖርት ማስተር ፕላን ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ::

አገር አቀፍ የተቀናጀ የትራንስፖርት ማስተር ፕላን ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2012 የትራንስፖርት ሚኒስቴር እንዳስታወቀዉ አገር አቀፍ የተቀናጀ የትራንስፖርት ማስተር ፕላን ፕሮጀክትን ለማስጀመር በተደረገው የቪዲዮ ኮንፈረንስ ወይይት ላይ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ፕሮጀክቱ በታቀደለት ግዜና ጥራት እንዲጠናቀቅ ሁሉም ባለድረሻ አካላት አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርጉ ጠይቀዋል፡፡ሚኒስትሯ አለም አቀፍና አገር አቀፍ ወቅታዊ […]

የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባኢንጂነር ታከለ ኡማ አከራዮችን ምሕረት ጠየቁ፡፡

የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባኢንጂነር ታከለ ኡማ አከራዮችን ምሕረት ጠየቁ፡፡ አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2012 የአዲስ አበባ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በአነስተኛ ንግድ የተሠማሩ ነጋዴዎችና ቤተሰቦቻቸው በእንቅስቃሴ መቀነስ እንዳይጎዱ አከራዮች የኪራይ ምሕረት እንዲያደርጉላቸው ጠይቀዋል፡፡የጊዜውን ፈተና፣ በጊዜው ብልሃት እና ጸሎት ታግለን ለማለፍ ስንለፋ አንዳንድ የግድ የሆኑ መሠዋዕትነቶች ይደቀናሉ’’ ያሉት ምክትል ከንቲባው አከራዮች ጥቂት […]

Hate Speech and Social Media: How to Govern It?

Hate Speech and Social Media: How to Govern It? The tragic events in Christchurch, New Zealand, have revived broad debates as to the appropriateness, limits, and strategies to govern hate speech in social media. A terrorist who killed 50 people and wounded dozens was airing his act on Facebook. Millions of people witnessed the death […]

How the Internet of Things can reshape Africa

How the Internet of Things can reshape Africa The internet is changing the way people cope with ordinary tasks. Autonomic vehicles, refrigerators and microwave appliances incorporating the elements of artificial intelligence, and computers that make grounded decisions about human health and wellbeing are no longer a surprise. Small and large enterprises develop new creative solutions […]