loading

አስቶን ቪላ ለፍፃሜ ጨዋታ ደርሷል ኖርዊች እና ሸፊልድ ዩናይትድ በሚቀጥለው ዓመት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ተሳታፊ መሆናቸውን አረጋግጠዋል፡፡ ሶስተኛውን ክለብ ለመለየት ደግሞ የቻምፒዮንሽፕ የደርሶ መልስ/play off ጨዋታዎች እየተደረጉ ነው፡፡ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ቅዳሜ ዕለት የተደረጉ ሲሆን ትናንት ምሽት አስቶን ቪላ ወደ ፍፃሜው መሻገሩን ሲያረጋግጥ፤ ዛሬ ሌላኛው ቡድን ይታወቃል፡፡ ትናንት ምሽት ዌስት ብሮሚች አልቢዮን በሜዳው ዘ ሀውቶርንስ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ዛሬ በጽ/ቤታቸው ከዓለም የኢኮኖሚ ጉባኤ ፕሬዝዳንት ቦርዤ ብሬንዴ ጋር ከሲውዘርላንድ ዳቮስ የቀጠለ ውይይት አደረጉ።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ዛሬ በጽ/ቤታቸው ከዓለም የኢኮኖሚ ጉባኤ ፕሬዝዳንት ቦርዤ ብሬንዴ ጋር ከሲውዘርላንድ ዳቮስ የቀጠለ ውይይት አደረጉ።

ትራምፕ ስደተኞችን ችሎታ እና እድሜ ላይ ባተኮሩ መስፈርቶች እንቀበላን አሉ፡፡

ትራምፕ ስደተኞችን ችሎታ እና እድሜ ላይ ባተኮሩ መስፈርቶች እንቀበላን አሉ፡፡ በስደተኞች ጉዳይ በብጥቅየሚተቹት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ  ሀገራቸው ስደተኞችን  የምትቀበልበት አዲስ ፖሊሲ ለማውጣት አቅደዋል፡፡ በዚህም መሰረት ወደ አሜሪካ ለመግባት አንዱ መለኪያ ወጣትነት  እንደሆነ ከዋይት ሀውስ የወጣው መረጃ ያሳያል፡፡ ቢቢሲ እንደዘገበው ወጣት መሆን በራሱ ግን ብቸኛ መስፈርት አይደለም፡፡ በተጨማሪም በትምህርታቸው የገፉ እና እንግሊዘኛን አቀላጥፈው የሚናገሩ ሰራተኞች […]