ለአዲስ አበባ ዋና ዋና ወንዞች የተፋሰስ ልማት የ29 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክት ይፋ ሊደረግ ነው፡፡
ለአዲስ አበባ ዋና ዋና ወንዞች የተፋሰስ ልማት የ29 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክት ይፋ ሊደረግ ነው፡፡
ለአዲስ አበባ ዋና ዋና ወንዞች የተፋሰስ ልማት የ29 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክት ይፋ ሊደረግ ነው፡፡
በኢሮፓ ሊግ ታላላቅ ክለቦች ቀጣዩን ዙር ተቀላቅለዋል የ2018/19 የኢሮፓ ሊግ በ32 ቡድኖች መካከል የሚደረገው የጥሎ ማለፍ የመልስ ግጥሚያዎች ተካሂደዋል፡፡ ትናንት ምሽት በተለያዩ የአውሮፓ ከተሞች በርካታ ጨዋታዎች የተከናወኑ ሲሆን፤ አርሰናል በኤመሬትስ የቤላሩሱን ባቴ ቦሪሶቭ አስተናግዶ 3 ለ 0 ሲረታ፤ በአጠቃላይ ደግሞ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፎ 16ቱን የጥሎ ማለፍ ተፋላሚ ክለቦች ተቀላቅሏል፡፡ ለመድፈኞቹ የድል ጎሎችን […]
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በአሁኑ ሰዓት ከአፋር፣ ከሶማሌ፣ ከሐረሪ፣ ከቤንሻንጉል ጉምዝና ከጋምቤላ ክልል አጋር ፓርቲዎች የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ጋር ውይይት እያካሄዱ ነው::
ፌደራል ፖሊስ የህዝቡን ሰላም ለማስጠበቅ በሄሊኮፕተር የታገዘ ስራ ሊሰራ ነው፡፡
በምስራቃዊ የኮንጎ ግዛት የተከሰተውን የኢቦላ ቫይረስ ተቆጣጥሬያለሁ ሲል የሀገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ ፡፡
ፌዴሬሽኑ ከኢሪያ ጋር ያለውን ውል ያቋረጠበት ዋንኛ ምክንያት የትጥቅ ጥራት ችግር ስላለበት መሆኑን አቶ ኢሳያስ ገልፀዋል፡፡
በምሳ ሰዓት እንማማር” የተሰኘውና በጤና ሚኒስቴር የተዘጋጀው የምሣ ሰዓት የመማማሪያ ኘሮግራም ተካሄደ፡፡
በኢትዮጵያ እና በብሪታኒያ መካከል ያለው ግኙነት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የብሪታኒያ የፓርላማ ልኡካን ቡድን አባላት ተናገሩ
ኢትዮጵያ ቡና እና አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ ዳሮሣ መለያታቸውን የክለቡ ስራ አስኪያጅ አቶ ስንታየሁ በቀለ ተናገሩ፡፡ የስንብቱን መረጃ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የፌስቡክ ገፅ ይፋ አድርጓል። አርትስም ከክለቡ ስራ አስኪያጅ አቶ ስንታሁ በቀለ ጋር በነበረው የስልክ ቆይታ አሰልጣኙ እና ክለቡ መለያየታቸውን አረጋግጠው፤ ሙሉ ፍችው በመጭው ሰኞ እንደሚጠናቀቅ አስታውቀዋል፡፡ አሰልጣኙ ከዓመት በፊት ቡናን ለማሰልጠን የተስማሙ ሲሆን ቀሪ […]