ህገ መንግስታዊ የሆነዉ ክልል የመሆን ጥያቂያችን ይመለስ በሚል በወላይታ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነዉ
ህገ መንግስታዊ የሆነዉ ክልል የመሆን ጥያቂያችን ይመለስ በሚል በወላይታ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነዉ
ህገ መንግስታዊ የሆነዉ ክልል የመሆን ጥያቂያችን ይመለስ በሚል በወላይታ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነዉ
የሳምንቱ መርሀግብር ጨዋታዎች ዛሬ ቀን 9፡00 ሰዓት ደደቢት እና ባህር ዳር ከነማ ትግራይ ላይ በዝግ ስታዲየም በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀመራል፡፡ በነገው ዕለት ሁለት ጨዋታዎች ሲደረጉ፤ ወላይታ ድቻ ወደ ትግራይ አቅንቶ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 9፡00 ላይ ይጎበኛል፡፡ በአዲስ አበባ ስታዲየም 10፡00 ላይ ደግሞ መከላከያ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ይገናኛሉ፡፡ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ስቱዋርት ሃልን ካሰናበተ በኋላ በምክትሉ ዘሪሁን ሸንገታ […]
አየር መንገዱ በጋና የሀገር ውስጥ በረራ ለመጀመር ቅድመ ምክክር እያደረገ ነዉ፡፡
በማዕከላዊና ምዕራብ ጎንደር ዞኖች ተከስቶ በነበረው ግጭት የተቃጠሉ ቤቶች መልሰው እየተሰሩ ነው።
ንብረትነቷ የአቢሲኒያ ፍላይት የሆነች ሲስና 172 የመማሪያ አነስተኛ አውሮፕላን በጅማ አቅራቢያ ተከስክሳ በአብራሪው ላይ ጉዳት ደረሰ
ቅዳሜ ዕለት በተካሄደ የሻንጋይ የዲያመንድ ሊግ ውድድር ፡- በወንዶች የ5000 ሜትር ርቀት ኢትዮጵያውያኑ ተከታትለው በመግባት አሸናፊ ሆነዋል፡፡ ዮሚፍ ቀጀልቻ… በ13:04.16 ሰለሞን ባረጋ… በ13:04.71 ሃጎስ ገ/ህይወት… 13:04.83 በሴቶች 1500 ሜትር ውድድር ደግሞ ራባቢ አራፊ… በ4፡01.15 (ሞሮኮ) ጉዳፍ ፀጋዬ… በ4:01.25 ዊኒ ናንዮንዶ… በ4፡01.39 (ኡጋንዳ) ዳዊት ስዩም… በ4:01.40 … በመሆን ሲጨርሱ አክሱማዊት እምባዬ 6ኛ እና አልማዝ ሳሙኤል […]