loading
የግብፅ ፓርላማ የአልሲሲን ስልጣን ለማራዘም ህገ መንግስት ሊያሻሽል ነው፡፡

የግብፅ ፓርላማ የአልሲሲን ስልጣን ለማራዘም ህገ መንግስት ሊያሻሽል ነው፡፡ የግብፅ ሀገ መንግስት የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ከሁለት ተከታታይ ዓመታት በላይ በስልጣን እንዳይቆይ ይደነግጋል፡፡ አሁን ግን የግብፅ ምክር ቤት የፕሬዝዳንቱን ስልጣን ለማራዘም የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ ቀርቦለት ከተወያየ በኋላ ከአንድ አምስተኛ በላይ በሆነ ድምፅ አፅድቆተራል፡፡ ሽንዋ እንደዘገበው ይህ አዋጅ በስራ ላይ ከዋለ ፕሬዝዳንት አብደልፈታህ አልሲሲ በፈረንጆቹ 2022 የስልጣን ዘመናቸው […]

ግብፅ የጋዳፊን ልጅ ለምርጫ እያዘጋጀች ነው ተባለ፡፡

ግብፅ የጋዳፊን ልጅ ለምርጫ እያዘጋጀች ነው ተባለ፡፡ የፕሬዝዳንት አብደልፈታህ አልሲሲ መንግስት በፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ለመወዳደር በዝግጅት ላይ ያለውን የቀድሞው የሊቢያ ፕሬዝዳንት ሙአመር ጋዳፊ  ልጅ ሳይፍ አል ኢስላም ጋዳፊን በሚስጥር እየደገፈው ነው ተብሏለል፡፡ ሚድል ኢስት ሞኒተር እንደዘገበው ግብፅ በዚህ ዓመት መጨረሻ የሚካሄደውን የሊቢያን ምርጫ በቅርበት ትከታተለዋለች፡፡ ይህን የምታደርገውም ከራሷ የፀጥታ ሁኔታ ጋር በማገናኘት ነው፡፡ በመሆኑም ሳይፍ አል […]

ናይጀሪያ የአውሮፓ ህብረት ታዛቢዎች ምርጫየን ሊታዘቡ ይችላሉ ብላለች፡፡

ናይጀሪያ የአውሮፓ ህብረት ታዛቢዎች ምርጫየን ሊታዘቡ ይችላሉ ብላለች፡፡ የፕሬዝዳንት ሙሀማዱ ቡሀሪ ረዳት ናስር አል ሩፋይ በሀገራችን የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ለመግባት የሚሞክር ማንኛውም አካል ወደ መጣበት ይመለሳል የሚል ማጠንቀቂያ በሰጡ ማግስት ነው አቡጃ ይህን ያለችው፡፡ አል ሩፋይ መግለጫውን በሰጡበት ወቅት እኛ ለሀገራችን ምን መስራት እንዳለብን ሊያስተምረን የሚመጣ ሰው የለም ነው ያሉት፡፡ ሮይተርስ እንደዘገበው የአውሮፓ ህብረት ታዛቢ […]

ይጀሪያ የአውሮፓ ህብረት ታዛቢዎች ምርጫየን ሊታዘቡ ይችላሉ ብላለች፡፡

ናይጀሪያ የአውሮፓ ህብረት ታዛቢዎች ምርጫየን ሊታዘቡ ይችላሉ ብላለች፡፡ የፕሬዝዳንት ሙሀማዱ ቡሀሪ ረዳት ናስር አል ሩፋይ በሀገራችን የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ለመግባት የሚሞክር ማንኛውም አካል ወደ መጣበት ይመለሳል የሚል ማጠንቀቂያ በሰጡ ማግስት ነው አቡጃ ይህን ያለችው፡፡ አል ሩፋይ መግለጫውን በሰጡበት ወቅት እኛ ለሀገራችን ምን መስራት እንዳለብን ሊያስተምረን የሚመጣ ሰው የለም ነው ያሉት፡፡ ሮይተርስ እንደዘገበው የአውሮፓ ህብረት ታዛቢ […]

በአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ የተወሰኑ ውሳኔዎች የኢትዮጵያን ጥቅም ያስከበሩ መሆናቸው ተገለጸ

በአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ የተወሰኑ ውሳኔዎች የኢትዮጵያን ጥቅም ያስከበሩ መሆናቸው ተገለጸ። ኢትዮጵያ በቅርቡ ያጸደቀችው የስደተኞች አዋጅም በህብረቱ አባል ሃገራት ዘንድ አድናቆት ተችሮታል። ማክሰኞ የካቲት 4 ቀን በተጠናቀቀውና ”ዘላቂ መፍትሄ በአስገዳጅ ሁኔታ ለሚፈናቀሉ የአፍሪካ ስደተኞች፣ ከስደት ተመላሾች እና የውስጥ ተፈናቃዮች” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ለሁለት ቀናት በተካሄደው 32ኛው የአፍሪካ ህብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባኤ ላይ የተወሰኑ ውሳኔዎች […]