Africa
-
በማዕከላዊ አፍሪካ ምርጫ በተከሰተ ብጥብጥ 800 የምርጫ ጣቢያዎች መዘጋታቸውን የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን አስታወቀ::
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 20፣ 2013 በማዕከላዊ አፍሪካ ምርጫ በተከሰተ ብጥብጥ 800 የምርጫ ጣቢያዎች መዘጋታቸውን የሀገሪቱ የምጫ ኮሚሽን አስታወቀ:: የታጠቁ ሃይሎች ምርጫው…
Read More » -
በ2ኛው የዓለም ጦርነት የተሳተፉ የደቡብ አፍሪካ ወታደሮች ከ75 ዓመት በኋላ ውቅና አገኙ::
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 20፣ 2013 በ2ኛው የዓለም ጦርነት የተሳተፉ የደቡብ አፍሪካ ወታደሮች ከ75 ዓመት በኋላ ውቅና አገኙ:: ወደ 80,000 የሚሆኑ ጥቁር…
Read More » -
በጋራ የድንበር አካባቢ በሱዳን በኩል የተደረጉ አዳዲስ ለዉጦችን የቀደሙ ስምምነቶችን የሚጥሱ በመሆናቸዉ በአስቸኳይ እንዲቆሙ ኢትዮጵያ አሳሰበች::
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣ 2013 በጋራ የድንበር አካባቢ በሱዳን በኩል የተደረጉ አዳዲስ ለዉጦችን የቀደሙ ስምምነቶችን የሚጥሱ በመሆናቸዉ በአስቸኳይ እንዲቆሙ ኢትዮጵያ አሳሰበች::…
Read More » -
ኢጋድ በሬይክ ማቻር ላይ ጥሎት የነበረውን የጉዞ እገዳ አነሳ::
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013 ኢጋድ በሬይክ ማቻር ላይ ጥሎት የነበረውን የጉዞ እገዳ አነሳ:: የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) በደቡብ…
Read More » -
ፕሬዚዳንት አላሳኒ ኦታራ ኮትዲቯርን ለሶስተኛ ጊዜ ለመምራት ቃለ መሃላ ፈፀሙ፡፡
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 06፣ 2013 ፕሬዚዳንት አላሳኒ ኦታራ ኮትዲቯርን ለሶስተኛ ጊዜ ለመምራት ቃለ መሃላ ፈፀሙ፡፡ በፈረንጆቹ ኦክቶበር 31 በተካሄደው ሀገራዊ ምርጫ…
Read More » -
አመንስቲ ኢንተርናሽናል አረጋዊያንን ከሽብርተኞች ጥቃት መጠበቅ ይገባል የሚል ጥሪ አቀረበ::
አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 በተለያዩ ሀገራት የሚደርሱ የሽብር ጥቃቶች በእድሜ የገፉ አረጋዊያን ላይ እያደረሰ ያለው ጉዳት ለመከላከል ሁሉም የድርሻውን…
Read More » -
ሶማሊያ ለኬንያ ዜጎች ፈቅዳው የነበረውን የጉዞ መዳረሻ ቪዛ መከልከሏን ይፋ አደረገች::
አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2013 ሶማሊያ ለኬንያ ዜጎች ፈቅዳው የነበረውን የጉዞ መዳረሻ ቪዛ መከልከሏን ይፋ አደረገች:: በሁለቱ ሀገራት መካከል በቅርቡ…
Read More » -
የዲሞክራቲክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት አዲስ የጥምር ፓርቲ ለመመሰረት መወሰናቸውን ይፋ አደረጉ::
አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 የዲሞክራቲክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት አዲስ የጥምር ፓርቲ ለመመሰረት መወሰናቸውን ይፋ አደረጉ:: ፕሬዚዳንት ፊሊክስ ሺሴኬዲ ይህን ያሉት…
Read More » -
በናይጄሪያ በደረሰ ጥቃት የሟቾች ቁጥር ከ100 በላይ ደርሷል ተባለ ::
አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2013 በናይጄሪያ በደረሰ ጥቃት የሟቾች ቁጥር ከ100 በላይ ደርሷል ተባለ :: በአህመድ ላዋን የተመራው የናይጄሪያ ሴኔት…
Read More » -
በቡርኪናፋሶ ምርጫ ፕሬዚዳንት ክርስቲያን ካቦሬ አብላጫ ድምፅ ማግኘት አልቻሉም ተባለ::
አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 በቡርኪናፋሶ ምርጫ ፕሬዚዳንት ክርስቲያን ካቦሬ አብላጫ ድምፅ ማግኘት አልቻሉም ተባለ:: ፕሬዚዳንት ካቦሬ በምርጫው 57.87 በመቶ…
Read More »