Day: August 1, 2018
-
Ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በአሜሪካ የነበረን ቆይታ አድካሚ ቢሆንም ስኬታማ ነበር ሲሉ ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በአሜሪካ የነበረን ቆይታ አድካሚ ቢሆንም ስኬታማ ነበር ሲሉ ተናገሩ፡፡ በአሁኑ ሰዓት ለመገኛኛ ብዙሀን እንደተናገሩት እንደ…
Read More » -
Africa
ዛኑፒኤፍ አብላጫውን የፓርላማ መቀመጫ አሸንፏል ተብሏል፡
በዚምባቡዌ በተካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ገዥው ፓርቲ ዛኑ ፒ ኤፍ አብላጫ የፓርላማ ወንበር ማሸነፉ ይፋ ሆኗል፡፡ ሮይተርስና አልጀዚራ ከሀራሬ የሀገሪቱን የምርጫ…
Read More » -
Legal
ፓውል ማናፎርት ጥፋተኛ ሆነው ከተገኙ የ30 ዓመት እስራት ይጠብቃቸዋል፡፡
ፓውል ማናፎርት ጥፋተኛ ሆነው ከተገኙ የ30 ዓመት እስራት ይጠብቃቸዋል፡፡
Read More » -
Africa
ደቡብ አፍሪካ በነጭ ገበሬዎች የተያዘ መሬቷን ለማስመለስ ህገ መንግስቷን ልታሻሽል ነው፡፡
ደቡብ አፍሪካ በነጭ ገበሬዎች የተያዘ መሬቷን ለማስመለስ ህገ መንግስቷን ልታሻሽል ነው፡፡
Read More » -
Ethiopia
አገሪቱ በአምቡላንስ ቁጥር የዓለም ጤና ድርጅትን መስፈርት አሟልታለች ተባለ፡፡
የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር 746 አምቡላንሶችን ለሁሉም ክልሎች እና ለሁለት ከተማ አስተዳደር እንዲሁም ለስምንት ዩኒቨርስቲ ሆስፒታሎች አከፋፍያለሁ ብሏል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በቅርቡ…
Read More » -
Uncategorized
ሰሜንኮሪያ አዲስ የሚሳኤል ግንባታ ጀምራለች ተባለ፡፡
ሰሜንኮሪያ አዲስ የሚሳኤል ግንባታ ጀምራለች ተባለ፡፡ ስማቸው ያልተጠቀሰ የአሜሪካ ባለስልጣንት ነገሩኝ ብሎ ዋሽንግተን ፖስት ነው ዜናውን ያሰራጨው፡፡ ባለስልጣናቱ የሰሜን ኮሪንያን…
Read More » -
Uncategorized
ሪያድ የሀጂ ጉዞን የፖለቲካ መጠቀሚያ ማድረግ አይቻልም አለች፡፡
ሪያድ የሀጂ ጉዞን የፖለቲካ መጠቀሚያ ማድረግ አይቻልም አለች፡፡ የሳውዲ አረቢያ የኢንፎርሜሽን ሚንስትር አዋድ ቢን ሳልህ አልዋድ እንዳሉት ወደ ቦታው የሚጓዙ…
Read More » -
Ethiopia
ተወዳጁ አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።
አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ከ1948-2010 ከመድረኩ ንጉሳችን ፣ንጉሥ ቴዎድሮስን፣ንጉሥ ኤዲፐስን ፣ንጉሥ ሐምሌትን፣ ንጉሥ አርማህን በህይወት አጣናቸዉ፡ መቃብር ቆፋሪውና የሬሳ ሳጥን ሻጩ፣…
Read More » -
Africa
ግብጻዊው ጸሀፊ ግብጽ ወደ ንጉሳዊ የአገዛዝ ዘመን እንድትመለስ ጥያቄ አቀረበ፡፡
ዳንድራዊ አል ሀዋሪ የተባለው ግብጻዊ ደራሲ ሀገሪቱ ወደ ቀድሞው ስርዓት ስትመለስ ፕሬዝዳንት አብደልፈታህ አልሲሲ ደግሞ ንጉስ ሆነው መሰየም አለባቸው የሚል…
Read More »