loading
ናይጀሪያዊቷ እጩ ተወዳዳሪ ራሳቸወን ከምርጫ አገለሉ::

ናይጀሪያዊቷ እጩ ተወዳዳሪ ራሳቸወን ከምርጫ አገለሉ:: በቦኩ ሀራም የታገቱ ልጃገረዶችን ለማስመለስ በሚያደርጉት ጥረት ስማቸው ጎልቶ የሚታወቀው ኦቢ ኤዚኩሲሊ ከፉክክሩ የወጡት የቡሀሪን መንግስት ለማሸነፍ ለጠንካራ የጥምረት ፓርቲ ድጋፋቸውን ለመስጠት ነው፡፡ አልጀዚራ እንደዘገበው ኤዚኩሲሊ ፓርቲያቸው አላይድ ኮንግረስ ፓርቲ ኦፍ ናይጀሪያ ኮሊዥን ፎር ቪያብል ኦልተርኔቲቭ  የተባለ ጥምረት እንዲመስርት ነው ቦታቸውን የለቀቁት፡፡ እኔ ራሴን ከተወዳዳሪነት ያገለልኩበት ዋናው ምክንያት ጥምረቱን […]

የፕሬዝዳንት ኦማር አልበሽር ዙፋን አሁንም እየተነቃነቀ ነው

የፕሬዝዳንት ኦማር አልበሽር ዙፋን አሁንም እየተነቃነቀ ነው፡፡ በሱዳን በወባ ሳቢያ የተቀሰቀሰው ቁጣ መልኩን ቀይሮ የአስተዳደር ለውጥ  አጀንዳ ከሆነ ከወር በላይ አስቆጥሯል፡፡ ለተቃውሞ ሰልፍ አደባባይ የሚወጡ ሰዎች እና የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች በተደጋጋሚ ግጭት ውስጥ በመግባታቸው እስካሁን የሞቱት ሰዎች ቁጥር ወደ 29 ከፍ ማለቱም ተሰምቷል፡፡ ነገር ግን ይህን ያሉት በመንግስት በኩል ተወክለው ነገሩን አጣራን ያሉት አካላት ናቸው […]

ግብፅ የሁለት ሽህ አስራ አንዱን አመፅ የሚዘክሩ ፖለቲከኞችን አሰረች፡፡

ግብፅ የሁለት ሽህ አስራ አንዱን አመፅ የሚዘክሩ ፖለቲከኞችን አሰረች፡፡ የፕሬዝዳንት አብደልፈታህ አልሲሲ መንግስት በ2011 በግብፅ የነበረውን አብዮት ስምንተኛ ዓመት አክብረዋል ያላቸውን የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችን ጨምሮ አምስት ሰዎችን በቁጥጥር ስር አውሏቸዋል፡፡ ሚድል ኢስት ሞኒተር እንደዘገበው ፖሊስ ዲግኒቲ የተባለው ፓርቲ አባላል የሆኑትን  አሊ አብደል አዚዝ ፋዳሊን በቢሯቸው እንዲሁም የግብፅ ሶሻሊስት ፓርቲ መሪውን ጀማል አብደል ፈታህን በቤታቸው ነው የያዛቸው፡፡ […]

32ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ  የካቲት 11 ይጀመራል

32ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ  የካቲት 11 እንደሚጀመር የውጭ ጉዳይ  ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ የውጭ ጉዳይ  ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ነቢያት ጌታቸው  ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት ከየካቲት 7 እስከ 8 የሚኒስትሮች ስብሰባ የሚካሄድ መሆኑን ገልፀው  ከየካቲት 10 እስከ 11 ድረስ  ደግሞ የመሪዎቹ ስብሰባ ይቀጥላል ብለዋል፡፡ በ32ኛው የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ወቅት የአፍሪካ ህብረት ተቋማዊ ሪፎርምን በተመለከተ በጥልቀት ውይይት […]

ከአፍሪካ ህብረት መስራች መሪዎች አንዱ የሆኑት የቀድሞ የኢትዮጵያ ንጉሰ ቀዳማዊ ሃይለ ሥላሴ መታሰቢያ  ሀውልት ተገነባላቸው

ከአፍሪካ ህብረት መስራች መሪዎች አንዱ የሆኑት የቀድሞ የኢትዮጵያ ንጉሰ ቀዳማዊ ሃይለ ሥላሴ መታሰቢያ  ሀውልት ተገነባላቸው ። ሀውልቱ በአፍሪካ ህብረት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ቅጥር ግቢ ውስጥ የቆመ ሲሆን የሃውልቱ ዲዛይን እና ግንባታ የተከናወነውም በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ አለ ፈለገ ሰላም የስነ-ጥበብ ትምህርት ቤት መሆኑ ተነግሯል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት አቶ ነብያት ጌታቸው  እንዳሉት ሃውልቱ የተገነባው […]

ቡሃሪ ለሁለተኛ ዙር የምርጫ ቅስቀሳቸውን በይፋ ጀምረዋል

ቡሃሪ ለሁለተኛ ዙር የምርጫ ቅስቀሳቸውን በይፋ ጀምረዋል፡፡ የናይጀሪያው ፕሬዝዳንት ሙሀማዱ ቡሀሪ በሰሜናዊ ናይጀሪያ በምትገኘው ትልቋ የኢኮኖሚ ከተማ ካኖ በአስር ሺህዎች በሚቆጠሩት ደጋፊዎቻቸው ፊት ቀርበው ነው ለዳግም ምርጫ መጥቻለሁ ተዘጋጁ ያሉት፡፡ ቡሀሪ በተደጋጋሚ በህመም ምክንያት ለህክምና ወደ ውጭ ሀገር መመላለስ ማብዛታቸው እና ከስራ የሚርቁበት ጊዜ በመብዛቱ ተፎካካሪዎቻቸው ለስራው ብቁ አይደሉም በማለት ይከራከራሉ፡፡ አፍሪካ ኒውስ እንደዘገበው የተቃዋሚ […]

የኮንጎው ፕሬዝዳንት የመጀመሪያ የውጭ ሀገር ጉብኝታቸውን ሊያደርጉ ነው፡፡

የኮንጎው ፕሬዝዳንት የመጀመሪያ የውጭ ሀገር ጉብኝታቸውን ሊያደርጉ ነው፡፡ በአወዛጋቢ የምርጫ ውጤት ወደ ስልጣን የመጡት ፕሬዝዳንት ፊሊክስ ሺሴኬዲ ቤተ መንግስት ከገቡ ሀያ ቀን ሳይሞላቸው ነው ዛሬ የውጭ ሀገር ጉዟቸውን የሚጀምሩት፡፡ ሺሴኬዲ የመጀመሪያ የጉዞ መዳረሸቸው ጎረቤት አንጎላ ናት፡፡ ዲሞክራቲክ ሪፓብሊክ ጎንጎ እና አንጎላ ሰፊ የድንበር ቦታ የሚጋሩ  ሲሆን የሁለቱ ሀገራት መሪዎች  በንድበር አካባቢ ስለሚኖሩ ዜጎች ይወያያሉ ተብሎ […]