ደቡብ አፍሪካ የቲቢ ክትባትን ኮቪድ 19ን ለመከላከል ይውል ዘንድ ሙከራ መጀመሯን ይፋ አደረገች፡፡
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2012 ደቡብ አፍሪካ የቲቢ ክትባትን ኮቪድ 19ን ለመከላከል ይውል ዘንድ ሙከራ መጀመሯን ይፋ አደረገች፡፡የጤና ባለሙያዎች ለኮቪድ 19 ክትባት ለማግኘት የምርመርና የሙከራ ስራ በመስራት መጠመዳቸው ነው የተነገረው፡፡አምስት መቶ የጤና ባለሙያዎች ለዚሁ ስራ የተመደቡ ሲሆን የክሊኒካል የምርመር ተቋማት ደግሞ የምርምር ስራዉን በገንዘብ ይደግፋሉ ተብሏል፡፡በኬፕታውን ክትባቱ የሚሞከርባቸው 3ሺ በጎ ፈቃደኛ ሰዎች ተዘጋጅተው ለአንድ ዓመት […]