loading
የመንግስት አገልግሎትን ለመስጠት የሚያስችል ኤሌክትሮኒክስ አውታር ለመጀመር ዝግጅት እየተደረገ ነው

የመንግስት አገልግሎትን ለመስጠት የሚያስችል ኤሌክትሮኒክስ አውታር ለመጀመር ዝግጅት እየተደረገ ነው። ስርዓቱ ዜጎች ባሉበት ቦታ ሆነው መረጃ ለመለዋወጥ፣ የንግድ ስምምነት ለመፈፀም፣ የንግድ ስራዎችን ለመምራት፣ ለመማርና ሌሎች መንግስታዊ ተግባራትን ለማከናወን የሚያስችላቸው ነው ተብሏል፡፡ የመንግስት ኤሌክትሮኒክስ አገልግሎቱ የፌደራል፣ ክልል፣ ከተማ አስተዳደሮች፣ ወረዳና ቀበሌን በማስተሳሰር ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ቀልጣፋና የማይቆራረጥ አገልግሎት ለመስጠትም የሚያስችል ነው ተብሏል። አገልግሎቱን ለመጀመር የመሰረተ ልማት ለመግንባት […]

በኤሌክትሮኒክስ የተደገፈ ወረቀት አልባ የህክምና ና የጤና መረጃ ሥርዓት ተግባራዊ ሊሆን ነው ተባለ

በኤሌክትሮኒክስ የተደገፈ ወረቀት አልባ የህክምና ና የጤና መረጃ ሥርዓት ተግባራዊ ሊሆን ነው ተባለ በኢትዮጵያ  በኤሌክትሮኒክስ የተደገፈ ወረቀት አልባ የህክምና ና የጤና መረጃ ሥርዓት ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የዲጂታይላይዜሽን የጤና አገልግሎት ሥርዓትን ያስተዋወቀበትን መርሐ ግብር በመቀሌ ከተማ ባካሄደበት ወቅት እንዳስታወቀው ሥርዓቱ በሙከራ ደረጃ በትግራይ፣ በአማራ፣በኦሮሚያና በደቡብ ክልሎች በሚገኙ 1ሺህ60 የጤና ተቋማት ላይ ተጀምሯል፡፡ […]

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት ሎጀስቲክስ አገልግሎት ለደንበኞቼ ቀልጣፋ አገልግሎት ተዘጋጅቻለሁ አለ

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት ሎጀስቲክስ አገልግሎት ለደንበኞቹ ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት መዘጋጀቱን ገለጸ ድርጅቱ 13 ዘመናዊ የኮንቴይነር መጫኛና ማውረጃ ማሽኖችን ለስራ ማዘጋጀቱ ተነግሯል። የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት 95 በመቶው የሀገሪቱ ገቢና ወጪ ንግዶች ይከናወኑበታል፡፡ በሰባት ደረቅ ወደብና ተርሚናሎች ነው እያገለገለ የሚገኘው፡፡ ድርጅቱ በ11 የኢትዮጵያ መርከቦች ከ306 ያላነሱ የተለያዩ ሀገራት ወደቦችን በማዳረስ ዕቃዎችን ያጓጉዛል፡፡ የድርጅቱ የኮርፖሬት […]

በኢትዮጵያ የግብር አከፋፈል ፖሊሲው እና የፖለቲካ ስርአት ኢንቨስትመንት ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል ተባለ

በኢትዮጵያ የግብር አከፋፈል ፖሊሲው እና የፖለቲካ ስርአት ኢንቨስትመንት ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል ተባለ ይህ የተባለው አፍሮ ግሎባል ከገንዘብ ሚኒስቴር፣ ከኢንቨስትመንት ኮሚሽን ፣ከገቢዋች ሚኒስትር እና ሌሎችም ተቋማት ጋር በመሆን የግብር አሰባሰብ ፖሊሲ እና ህግ እንዲሁም የፖለቲካ ስረአት ኢንቨስትምንትን ያለው ሚና፣ ችግሮቹ እና መፍትሄዎቹ በሚል በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ነው፡፡ ግብር እና ኢንቨስትመንት ትልቅ ቁርኝት እንዳላቸው እና በሀገራችን […]