loading
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ123ኛ ጊዜ የሚከበረውን የዓድዋ ድል በዓል ለየት ባለ መልኩ ለማክበር  ዝግጅቴን ጨርሻለሁ አለ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ123ኛ ጊዜ የሚከበረውን የዓድዋ ድል በዓል ለየት ባለ መልኩ ለማክበር  ዝግጅቴን ጨርሻለሁ አለ ።   የከተማ አስተዳደሩ የፕሬስ ሴክረታሪ ወ/ሪት ፌቨን ተሾመ እና የባህል የኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊው ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባዬ በአሉን ለማክበር ስለተዘጋጁት መርሃግብሮች መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በወጣው ፕሮግራም መሰረት  ሐሙስ  የካቲት 21 ቀን 2011ዓ.ም በብሄራዊ ቤተ- ቤተ መዛግብት የፊልም […]