ደራሲ፣ተርጓሚና አዘጋጅ ማንያዘዋል እንደሻው አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ስራ አስኪያጅ ሆኖ ተሾሟል።ዛሬ በይፋ ስራ ። ጀምሯል፡፡
ደራሲ፣ተርጓሚና አዘጋጅ ማንያዘዋል እንደሻው አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ስራ አስኪያጅ ሆኖ ተሾሟል።ዛሬ በይፋ ስራ ። ጀምሯል፡፡
ደራሲ፣ተርጓሚና አዘጋጅ ማንያዘዋል እንደሻው አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ስራ አስኪያጅ ሆኖ ተሾሟል።ዛሬ በይፋ ስራ ። ጀምሯል፡፡
ፋና እንደዘገበዉ አቶ አብዲ መሐመድ ኡመር በቁጥጥር ስር የዋሉት በዛሬው እለት አዲስ አበባ አትላስ አካባቢ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ነው። የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ምክር ቤት በትናንትናው እለት ባካሄደው አስቸኳይ የአቶ አብዲ መሐመድ ኡመር ያለመከሰስ መብት ማንሳቱ ይታወሳል። የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ምክር ቤት ከአቶ አብዲ በተጨማሪ የ6 የምክር ቤት አባላትን ያለመከሰስ መብትን አንስቷል።
ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ እንዳሉት ድጋፉ በቀጥታ የሀገሪቱን በጀት የሚደግፍ ነው፡፡ አፍሪካ ኒውስ እንደዘገበው የዓለም ባንክን ጨምሮ ሌሎች የፋይናንስ ተቋማት በ97 በኢትዮጵያ በተካሄደው ምርጫ የተከሰተውን ቀውስ ተከትሎ ለቀጥታ በጀት የሚውል የገንዘብ ድጋፍ አድርገው አያውቁም፡፡ ለገንዘቡ መገኘት አሁን በኢትዮጵያ የመጣው ለውጥ ዋኛው ምክንያት መሆኑንም ዶክተር አብይ ተናግረዋል፡፡ የዓለም ባንክ ግሩፕ ፕሬዝዳንት ጂም ያንግ ኪም በበኩላቸው […]
አርቲስ አለም ፀሐይ ወዳጆ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ስትደርስ የጥበብ አፍቃሪዎችና የቀድሞ የስራ ባልደረቦቿ አቀባበል አድርገውላታል፡፡ በተለያዩ የጥበብ ስራዎች የምትታወቀው አርቲስት አለምፀሀይ ወዳጆ ዘመን ተሻጋሪ የሆኑ በርከት ያሉ የዘፈን ግጥሞቿ በታዋቂ አቀንቃኞች ተዘፍኗል። ከጥበብ ተልይቼ መኖር አልችልም የምትለው አርቲስቷ በአሜሪካን ጣይቱ የተሰኘ የጥበብ ማዕከል መስርታ የግጥም ምሽቶችን ድራማዎችንም በማዘጋጀት የጥበብ ስራዋን ያለዕረፍት ስትከውን ለ2 […]
700 የ40/60 ቤቶችን እስከ መጪው ጥቅምት 30 ቀን ድረስ ለተጠቃሚዎች ሊተላለፉ ነው፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከጀርመኗ ቻንስለር መራሂተ መንግስት ወይዘሮ አንግላ መርከል ጋር በስልክ አውርተዋል፡፡ የጠቅለይ ሚንስቴር ፅህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፍፁም አረጋ በገፃቸው እንዳስነበቡት ቻንስለር መርከል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባጭር ጊዜ እያካሄዱ ላሉት የፖለቲካና የኢኮኖሚ ሪፎርም ስራዎች በተለይም ከኤርትራ ጋር ለተፈጠረው ሰላም አድናቆታቸውን በመግለጽ እንኳን ደስ ያለዎት ብለዋቸዋል፡፡ ቻንስለሯም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጥቅምት ወር መጨረሻ ላይ ጀርመን ተገኝተው […]
በአገር አቀፍ ደረጃ ዕድሜያቸው 14 ዓመት ለሆናቸው ልጃገረዶች በመደበኛነት የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባትን ከጥቅምት 2011 ዓ.ም ጀምሮ በትምህርት ቤቶች፣ በጤና ተቋማትና በሚዘጋጁ ጊዜያዊ የክትባት ማዕከሎች ሊሰጥ መሆኑን የፌደራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በድረገጹ አስታዉቋል፡፡ የፌዴራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ተወካይ አቶ አስናቀ ዋቅጅራ የማህጸን በር ካንሰር በሽታ በአገራችን ከጡት ካንሰር ቀጥሎ በስፋት በወሊድ ዕድሜ ክልል የሚገኙ […]
ኤፍ.ቢ.ሲ እንደዘገበዉ የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት እና የሌሎች ተቋማት ሀላፊዎች ቪ8 ተሽከርካሪዎችን ከተማ ውስጥ እንዳይጠቀሙ የሚከለክለው መመሪያ ተግባራዊ ሊደረግ ነው። መመሪያው ባለስልጣናቱ እና የስራ ሀላፊዎቹ ከዚህ ቀደም በከተማ እንቅስቃሴ ወቅት ይጠቀሙባቸው የነበሩ ቪ8 ተሽከርካሪዎችን ለመስክ ስራ ብቻ እንዲጠቀሙ የሚደነግግ መሆኑንም የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ሐጂ ኢብሳ በሰጡት መግለጫ፥ […]
በአሁኑ ወቅት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ቁጥር ስድስት ደርሷል፡፡ የፓርኮቹ መገንባት እና ስራ ላይ መዋል የኢንቨስትመንት ዘርፉን ውጤታማ እንደሚያደርግ እና አሁን ካሉት ስድስት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ወደስራ የገቡ እና በቅርቡ ስራ የሚጀምሩ መኖራቸውን በኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ተካ ገብረ እየሱስ ተናግረዋል፡፡ የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ጥቅምት 2011 ስራ የሚጀምር ሲሆን በቂሊንጦም የመድሃኒት ማምረቻ ኢንዱስተሪ ፓርክ ሊገነባ መሆኑን ሰምተናል፡፡ […]
ይህን ያለው ኢንቨስትመንት ኮሚሽኑ ዛሬ ባቀረበው የአመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ ላይ ነው፡፡ የተገኘው ገቢ ባለፈው አመት ከተገኘው የሚያንስ መሆኑን እና የባለፈው አመት ገቢ 4.1 ቢሊዮን እንደነበረ የኢትዮጲያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ በላቸው መኩሪያ ተናግረዋል፡፡ ኮሚሽኑ በበጀተ አመቱ 4.6 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት ያቀደ ቢሆንም 3.7 ቢሊዮን ዶላር ብቻ ነው ገቢ ያረገው የውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንቶችን መሳብ ፣የመድሃኒት […]