Day: August 28, 2018
-
Economy
የመንግስት ባለስልጣናት ቪ8 ተሽከርካሪዎችን ከተማ ውስጥ እንዳይጠቀሙ የሚከለክለው መመሪያ በቀጣዩ ሳምንት ተግባራዊ መሆን ይጀምራል
ኤፍ.ቢ.ሲ እንደዘገበዉ የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት እና የሌሎች ተቋማት ሀላፊዎች ቪ8 ተሽከርካሪዎችን ከተማ ውስጥ እንዳይጠቀሙ የሚከለክለው መመሪያ ተግባራዊ ሊደረግ…
Read More » -
Ethiopia
ዕድሜያቸው 14 ዓመት ለሆናቸው ልጃገረዶች የካንሰር መከላከያ ክትባት በጥቅምት ወር መሰጠት ሊጀመር ነው፡፡
በአገር አቀፍ ደረጃ ዕድሜያቸው 14 ዓመት ለሆናቸው ልጃገረዶች በመደበኛነት የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባትን ከጥቅምት 2011 ዓ.ም ጀምሮ በትምህርት ቤቶች፣…
Read More » -
Uncategorized
ሩሲያ ከቀዝቃዛው ጦርነት ወዲህ ግዙፉን የጦር ልምምድ ልታደርግ ነው፡፡
ሩሲያ ከቀዝቃዛው ጦርነት ወዲህ ግዙፉን የጦር ልምምድ ልታደርግ ነው፡፡
Read More » -
Economy
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በጥቅምት ወር መጨረሻ ለይ ጀርመን ሊጓዙ ነው፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከጀርመኗ ቻንስለር መራሂተ መንግስት ወይዘሮ አንግላ መርከል ጋር በስልክ አውርተዋል፡፡ የጠቅለይ ሚንስቴር ፅህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፍፁም…
Read More » -
Uncategorized
እንግሊዝ ከአውሮፓ ህብረት ፍች በኋላ ከአፍሪካ ጋር አዲስ ጋብቻ ፈልጋለች፡፡
እንግሊዝ ከአውሮፓ ህብረት ፍች በኋላ ከአፍሪካ ጋር አዲስ ጋብቻ ፈልጋለች፡፡
Read More » -
Economy
ኢትዮጵያ ከዓለም ባንክ የ1 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ተፈቅዶላታል፡፡
ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ እንዳሉት ድጋፉ በቀጥታ የሀገሪቱን በጀት የሚደግፍ ነው፡፡ አፍሪካ ኒውስ እንደዘገበው የዓለም ባንክን ጨምሮ ሌሎች የፋይናንስ…
Read More »