የአማራን ሕዝብ በኢኮኖሚ ማገዝን ዓላማ ያደረገ ዓለም አቀፍ የልማት ፈንድ ተመሠረተ፡፡
የአማራን ሕዝብ በኢኮኖሚ ማገዝን ዓላማ ያደረገ ዓለም አቀፍ የልማት ፈንድ
ተመሠረተ፡፡
የአማራን ሕዝብ በኢኮኖሚ ማገዝን ዓላማ ያደረገ ዓለም አቀፍ የልማት ፈንድ
ተመሠረተ፡፡
የገቢዎች ሚኒስቴር ደረሰኝ ባልቆረጡ ስምንት ትላልቅ ድርጅቶች ላይ ህጋዊ እርምጃ ወስጄያለሁ አለ፡፡
በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከሰተ ያለውን የትራፊክ አደጋ በዘላቂነት ለመቅረፍ የሚያስችል ጥናት ሊካሄድ ነው፡፡
ሚኒስቴሩ ከ350 በላይ ለሆኑ በውጭ ሀገር ስራና ሰራተኛን አገናኝ ኤጀንሲዎች ፍቃድ ሰጠ፡፡
የህዝብና ቤት ቆጠራዉ ከማንነት ጋር እንደማይገናኝ የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ገለጸ፡፡
ሳምንቱ ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ የዲፕሎማሲ ስኬት ያስመዘገበችበት ነው ተባለ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737-8 ማክስ የተሰኙት አውሮፕላኖቹ ከበረራ አገልግሎት እንዲወጡ መወሰኑን አስታወቀ::
በአየር መንገዱ ተጓዦች ላይ በደረሰው አደጋ የተለያዩ የስፖርት ተቋማት ሀዘናቸውን እየገለፁ ነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነ ቦይንግ 737 በረራ ቁጥር 302 ትናንት ጠዋት ከአዲስ አበባ ተነሥቶ ወደ ኬንያ ናይሮቢ ይበር የነበረው አውሮፕላን፤ ደብረ ዘይት አካባቢ በገጠመው የመከስከስ አደጋ ኢትዮጵያዊያን ዜጎችን ጨምሮ በአደጋው የ35 ሀገራት 157 ዜጎች ህይወት አልፏል፡፡ የሀገር ቤት እና የባህር ማዶ ስፖርታዊ ተቋማትም […]
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዉሮፕላን አደጋዉ የሞቱትን ሰዎች የመለየቱ ስራ አስከ አምስት ቀን ሊፈጅብኝ ይችላል አለ፡፡