የኮሮና ቫይረስ ቅድመ መከላከል ላይ ይበልጥ መስራት እንደሚያስፈልግ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባላት ተናገሩ፡፡
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 የኮሮና ቫይረስ ቅድመ መከላከል ላይ ይበልጥ መስራት እንደሚያስፈልግ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባላት ተናገሩ፡፡ ይህንን ያሉት ከምክርቤቱ 14ተኛ መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን የጤና ሚኒስትርና የህብረተሰቡ ጤና እንስቲትዮት በሀገሪቱ ቫይረሱን በተመለከተ እየተሰሩ ያሉትን ስራዎች በአብራሩበት ወቅት ነዉ ፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ በየብስ በአየርም 520 ሺ የሚሆኑ መንገደኞች ወደ ሀገር የገቡ ሲሆን 958ቱ […]
ኮሮናቫይረስ ያለበት ጃፓናዊ በኢትዮጵያ መገኘቱ የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስትር አስታወቀ።
ሚኒስትሯ ዛሬ ከሰዓት በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት አንድ ከሶስት ቀን በፊት ከቡርኪናፋሶ ወደ ኢትዮጵያ የመጣ ጃፓናዊ ኮሮናቫይረስ ተገኝቶበታል። ከዚህ ቀደም ብሎ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ የሆኑት ታከለ ኡማ በትዊተር ገፃቸው ላይ አንድ ጃፓናዊ ኮሮናቫይረስ ተገኝቶበታል ሲሉ አስታውቀው ነበር። ከንቲባው የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች መውሰድ ያለባቸውን ጥንቃቄ በመልዕክታቸው ላይ ጨምረው አስፍረዋል። ሚኒስትሯ እንዳሉት ጃፓናዊ ትኩሳትና ማሳል የመሳሰሉ […]
CROI 2020 – Special Session on COVID-19
Special Session on COVID-19 at the CROI 2020 The annual Conference on Retroviruses and Opportunistic Infections
“The Best Coronavirus Prevention” with Doug Batchelor and Dr. Neil Nedley
“The Best Coronavirus Prevention” with Doug Batchelor and Dr. Neil Nedley
ሶስት ሰዎች በተጨማሪ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጠዋል::
ከዚህ ቀደም በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተረጋግጦ ህክምና ክትትል እየተደረገለት ከሚገኘው ጃፓናዊ ዜጋ ጋር ንክኪ ከነበራቸው ሰዎች መካከል ሶስቱ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጠዋል:: ከነዚህ ዉስጥም 2 ቱ ጃፓናዊ ስሆኑ 1 ዱ አትዮጵያዊ ነው::
Covid-19, Lessons of Past, Present and the Future
On March 11, 2020 the World Health Organization (WHO) declared Covid-19 as a pandemic. A quickly evolving phenomenon across nations, so far thousands are infected and hundreds have died from it. Needing a reference point, we have resorted to comparing this to the closest thing we know in viral epidemics- the flu. As of today, […]
ቤጂንግ ሮምን አይዞሽ ከጎንሽ ነኝ እያለቻት ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 ቤጂንግ ሮምን አይዞሽ ከጎንሽ ነኝ እያለቻት ነው የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂምፒንግ ከጣሊያኑ ጠቅላይ ሚስትር ጁሴፔ ኮንቴ ጋር ባደረጉት የስልክ ውይይት ጣሊያን ቫይረሱን ለመከላከል የምታደርገውን ጥረት በሚገባ እንደግፋለን ብለዋል፡፡ ጣሊያን እና ቻይና ተመሳሳይ ፈተና ገጥሟቸዋል ያሉት ፕሬዝዳንት ሺ፣ ቻይና ቫይረሹን በመከላከሉ ረገድ ተሳክቶላታል ወረርሽኙን ለማጥፋት ከሌሎቹ ሀገራት ጋር ተባበረን እንሰራለን ብለዋል፡፡ […]
የአምስት ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለሀገራዊ ጥሪ እንደሚሰጥ የፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣2012 የአምስት ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለሀገራዊ ጥሪ እንደሚሰጥ የፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት አስታወቀየኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ጽ/ቤትም የበጀት ዓመቱ ለመጠናቀቅ በሚቀሩት ሶስት ወራት ውስጥ ለሚኖሩት ሥራዎች የሚያስፈልገውን ወጪ በማብቃቃትና በቁጠባ በመጠቀም ከተመደበለት መደበኛ በጀት የሚቀነስ የአምስት ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለዚህ ሀገራዊ ጥሪ እንደሚሰጥም አስታውቋል ፡፡ከዚህ በተጨማሪም ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለመስጠት መወሰናቸው የፕሬዝዳነት […]