News
-
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እቃ ጫኝ አውሮፕላን በሻንጋይ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ እቃ በሚጭነበት ወቅት በእሳት መያያዙ ተሰማ::
አዲስ አበባ፣ሐምሌ15፣ 2012 የኢትዮጵያ አየር መንገድ እቃ ጫኝ አውሮፕላን በሻንጋይ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ እቃ በሚጭነበት ወቅት በእሳት መያያዙ ተሰማ::አየር መንገድ…
Read More » -
አልበሽር ከ30 ዓመታ በፊት ፈፀሙት በተባለ የመፈንቅለ መንግስት ክስ ፍርድ ቤት ቀረቡ::
አዲስ አበባ፣ሐምሌ15፣ 2012 አልበሽር ከ30 ዓመታ በፊት ፈፀሙት በተባለ የመፈንቅለ መንግስት ክስ ፍርድ ቤት ቀረቡ:: የቀድሞው የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን…
Read More » -
በደቡብ ክልል የአስፈጻሚ ተቋማት የ2012 በጀት ዓመት ማጠቃለያ የስራ ክንውን ግምገማ ተጀመረ ።
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012 በደቡብ ክልል የአስፈጻሚ ተቋማት የ2012 በጀት ዓመት ማጠቃለያ የስራ ክንውን ግምገማ ተጀመረ ።የክልሉ መንግሥት አስፈጻሚ…
Read More » -
ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት የፕዚዳንት ሎረን ባግቦን የይግባኝ ክርክር መስማት ጀመረ::
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2012 ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት የፕዚዳንት ሎረን ባግቦን የይግባኝ ክርክር መስማት ጀመረ::ፍርድ ቤቱ የቀድሞውን ኮትዲቯር…
Read More » -
ባለፈው ዓመት ሕይወታቸው ያለፉ የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች የመታሰቢያ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው።
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2012 ባለፈው ዓመት ሕይወታቸው ያለፉ የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች የመታሰቢያ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው።በሥነ…
Read More » -
በኢትዮጵያ የህክምና ባለሙያዎች በሚያዙት መሰረት ዴክሳሜታዞን ለኮቪድ 19 ህሙማን እንደ ድንገተኛ ህክምና ለመጠቀም ተወሰነ ።
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 በኢትዮጵያ የህክምና ባለሙያዎች በሚያዙት መሰረት ዴክሳሜታዞን ለኮቪድ 19 ህሙማን እንደ ድንገተኛ ህክምና ለመጠቀም…
Read More » -
በአፍሪካ ህብረት የፓን አፍሪካ የእንስሳት ክትባት ማዕከል የኮሮቫይረስን ለመከላከል የሚያደርገውን የምርምር ስራ እንደሚደግፍ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ።
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2012 በአፍሪካ ህብረት የፓን አፍሪካ የእንስሳት ክትባት ማዕከል የኮሮቫይረስን ለመከላከል የሚያደርገውን የምርምር ስራ እንደሚደግፍ…
Read More » -
በኮሮና ዙርያ የተሰሩ ከ20 በላይ ጥናቶች በኦን ላይን ኮንፈረንስ ለውይይት በመቅረብ ላይ ናቸው ።
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2012 በኮሮና ዙርያ የተሰሩ ከ20 በላይ ጥናቶች በኦን ላይን ኮንፈረንስ ለውይይት በመቅረብ ላይ ናቸው…
Read More » -
ህዳሴው ግድብ ላይ የሚደረገው ድርድርድር ከቴክኒክ አንፃር መሰረታዊ የተባሉ ጉዳዮች ቢፈቱም ሙሉ ስምምነት ሆኖ ለመውጣት የሚቀረው ጉዳይ እንዳለ ተገለፀ::
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2012 ህዳሴው ግድብ ላይ የሚደረገው ድርድርድር ከቴክኒክ አንፃር መሰረታዊ የተባሉ ጉዳዮች ቢፈቱም ሙሉ ስምምነት…
Read More » -
በሴቶችና ህጻናት ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት ለመከላከል የሚደረገው ጥረት ትኩረት ሊሰጠዉ ይገባል ተባለ::
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 በሴቶችና ህጻናት ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት ለመከላከል የሚደረገው ጥረት ትኩረት ሊሰጠዉ ይገባል ተባለ::በሴቶችና…
Read More »