ሱዳን ለወራት ለዲፕሎማቶቿ ደሞዝ አልከፈለችም
የቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እንደሚሉት ያለ ደሞዝ ለወራት የቆዩት ዲፕሎማቶች ወደ ሀገራችን የመመለስ ፍላጎት አላቸው፡፡
የቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እንደሚሉት ያለ ደሞዝ ለወራት የቆዩት ዲፕሎማቶች ወደ ሀገራችን የመመለስ ፍላጎት አላቸው፡፡
በአሁኑ ጊዜ በዚህ መጠለያ ጣቢያ ውስጥ 50 ሺህ የሚሆኑ ስድተኞች በአደገኛ ሁኔታ ውስጥ ይኖራሉ፡፡
በመንግሥት የታቀደው ፕራይቬታዜሽንና የኢኮኖሚ ሪፎርም የሚመራበት ፍኖተ ካርታ ፀድቆ ተግባራዊ መሆን ጀመረ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከልዑካን ቡድናችው ጋር የአውሮፓ ጉብኝታቸውን ዛሬ ጀምረዋል፡ ፡
የዓለም የምግብ ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ሁለተኛ የልማት አጋር ውይይታቸውን የግብርና ልማት አለም አቀፍ ፈንድ ፕሬዝዳንት ጊልበርት ሆዉንግቦ ጋር አካሂደዋል፡፡
የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ጣሊያን ለሚገኙ ባለሀብቶች ጥሪ አቀረቡ
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በቫቲካን የሚገኘው የቅዱስ ስቴፋኖስ የአቢሲኒያ ቤተክርስቲያን ተገኝተዋል፡፡